📊 የተጫዋች መረጃ!
ℹ️ በ24/25 ፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ 8 ተጫዋቾች 20 እና ከዛ በላይ ነጥብ ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህም መካከል 3 በበርንመዝ እና 2 በቼልሲ ተጫዋቾች ተመዝግቧል።
⚽️ የበርንመዙ ጀስቲን ክሉይቨርት በGW 12 20 እና በGW22 22 ነጥቦችን በማግኘት ስሙን 2 ጊዜ አስፍሯል።
⭐️ የእርስዎስ ቡድን ውስጥ የትኞቹ ተጫዋቾች ይገኛሉ? በተጠቀሱት ሳምንቶችስ ከተጫዋቾቹ ተጠቅመዋል? ኮመንት ላይ ያጋሩን።
Bestgames.et