በየጊዜው በ sptv ጉዳይ መጨቃጨቅ ሆነ ስራዬ ከአቅሜ በላይ ሆኗል ችግሩ አላልቅ አለ 😡
ውድ ተከታዩቼ በአሁን ሰአት SPTV በጥራት እየሰራ ነው ግን በየጊዜው እየደረሰበት ባለው ጃሚንግ በየጊዜው እየተቆራረጠ ይገኛል ስለዚህ እኔ የምመክራችሁ VIP ሰርቨር ብታስሞሉ ነው