የግል ምልከታ (beki)
የናተንም ምለከታ መጨመር ምፈልጉትን ሀሳብ ከታች👇አስቀምጡልን
@chelsea_prideoflondon
#ንኩንኩ በቂ የጨዋታ ጊዜ አላገኘሁም በሚል በጥር የዝውውር መስኮት ክለባችንን ለመልቀቅ እያሰበ መሆኑ ይታወቃል ንኩንኩ እንሚታወቀው እድሉን የሚጠቀም ትክክለኛ ጨራሽ እንሆነ ግለፅ ነው ታዲያ ለምን #ማሬስካ እድል እንደማይሰጠው ሌላ ጥያቄ ቢሆንም እንደዚ እድል ቢያገኝ ሀሳቡን ሚቀይር ይታመናል እሱም እሚፈልገው የጨዋታ ጊዜ ቢያገኝ በክለባችን እንደሚቆይ ይገመታል
እንዲሁም ማሬስካ #ጆአ_ፌሊክስንም ለምን እንደማይጠቀም ሲጠየቅ በተደጋጋሚ ከ ፓልምር ጋር አሥድ አይነት ቦታ ላይ ስለሚጫወቱ ሁለቱን አንድ ላይ ማስገባት እንደማይችል መልሷል በዚህም #ፌሊክስ ቅር እንዳለው ይታወቃል ስለዚህ ይህን squad depth መጠቀም ለ ክለባችን እጅገሰ እጅግ ጠቃሚ ነው ስለዚ ሁሌ በ አንድ አይነት ተጫዋች እና አሰላለፍ ለ tactic flexibility የሚገታ ነው ሚሆነው so ማሬስካ ይህን consider ቢያደርግ የሊጉ ከባድ ተጋጣሚ (opponent ) የሚደርገን ይሆናል ብዬ አስባለው ።
መልካም ድል ለ ቼልሲያችን 💙
✍ @bekiioj
የናተንም ምለከታ መጨመር ምፈልጉትን ሀሳብ ከታች👇አስቀምጡልን
@chelsea_prideoflondon