Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ተሸናፊዋ ከማላ ሃሪስ የምርጫ ቅስቀሳ እያደረገች እያለች ከኋላ የኮሌጅ ተማሪዎች 'Jesus is King Jesus is Lord' የሚል ድምፅን ሲያሰሙ የካማላ መልስ ግን ልጆቹን ለማሸማቀቅ መሞከር ነበር። የተሳሳተ ቦታ ናቹ አይነት ስላቅ።
በአንፃሩ የትራምፕ ምክትል ፕሬዝዳንት ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው የሪፐብሊካኑ ሴናተር አንደበተ ርቱው JD Vance በተመሳሳይ ምርጫ ቅስቀሳ ላይ እያለ ከታዳሚዎች 'Jesus is King' የሚል ድምፅ ሲሰማ እሱም መልሶ
ብሎ አስተጋባ! 🥰
ትራምፕም
ሲሉ ለክርስትና ያላቸውን ውግንና አሳይተዋል።
እንደ ኢትዮጵያዊ ማንም የምረጥ ማን ምንም ልዩነት ላያመጣ ይችል ይሆናል። የአሜሪካ የውጪ ፖሊሲ መንግስት ቢቀያየርም በአብዛኛው ወጥ ስለሆነ። እንደ ክርስቲያን፣ የኢየሱስ ሲም ሲጠራ ደስ እንደሚለው ሰው፣ ለሰው አእምሮ የሚከብድን ነገር ሲፈፅሙ የኖሩትን ዲሞክራቶችን ማየት እንደማይፈልግ ሰው ሪፓብሊካን ነጩን ቤት ስለመረከባቸው እግዚአብሔር ይመስገን !
JESUS IS THE KING!
@christian_mezmur
በአንፃሩ የትራምፕ ምክትል ፕሬዝዳንት ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው የሪፐብሊካኑ ሴናተር አንደበተ ርቱው JD Vance በተመሳሳይ ምርጫ ቅስቀሳ ላይ እያለ ከታዳሚዎች 'Jesus is King' የሚል ድምፅ ሲሰማ እሱም መልሶ
that's right JESUS IS KING!
ብሎ አስተጋባ! 🥰
ትራምፕም
በሃይማኖታቹ ምንም አይነት መድልዎ አይደርስባቹም እኔ ፕሬዝዳንት እስከሆንኩ ድረስ ማንም እምነታቹን practice ከማድረግ አያስቆማቹም። በልባቹ ያለውን ከማስተማር አያስቆማቹም!