የዛሬ አበባዎች፣ የነገ ፍሬዎች!
*****
ነገ የባንኩ ደንበኞች፣ ሠራተኞች የሚሆኑት ተማሪዎች የባንካቸውን የጉዞ ሂደት እና አገልግሎቶች የሚያሳይ አውደ-ርዕይ በዋናው መሥሪያ ቤት ተገኝተው ጎብኝተዋል ።
ከታህሳስ 24 እስከ ጥር 25 በባንካችን እየተከበረ ከሚገኘው የደንበኞች አገልግሎት ወር ጋር ተያይዞ የተዘጋጀው አውደ-ርዕይ ።ነገ ቅዳሜ ጥር 3 ቀን 2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡
ወደ ዋናው መሥሪያ ቤታችን ጎራ ብለው የባንክዎን ታሪክ ይወቁ፡፡
"የላቀ አገልግሎት ደስተኛ ደንበኛ"
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #banking #ethiopia #exhibition #customerservicemonth