™🇨 🇷 🇾 🇵 т🇴 ѕ🇶 υι🇩 ❒ 🤝❑⌵﹀


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Криптовалюты


All the news from the world of cryptocurrencies.
Advertising and collaboration:

》 Play Here: Blum | Cats | Not Pixel | MoonBix | B | TimeFarm | TapSwap | Major | TapCoins

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Collaborative spirit in action!

We’re placing tiles on the wall at ApeFest, reassembling vibes one tile at a time—not pixels, but bathroom wall aesthetics 🚽 🦍


🪙 Daily Puzzle:15.10.2024

Major Pavel Puzzle: Major

#major #majorcombo


Blum ቦታቹን Check አርጉ እስኪ Guys Dogs መቷል? በዚህ check አርጉ Active user Dogs ከልመጣላቹሁ በዚህ link ይመጣላችሁሄል 👍




🌀Blum Drop Game ላይ dogs መሠብሠብ ለሁሉም
ከፍተናል ብለዋል ግን እኔ ጋርም አልመጣም በጣም Active user ለሆኑ ብቻ እየመጣ ይገኛል እስቲ እናንተ ጋር መቷል ?


Major Combo Puzzle 🧩


ቢት ኮይን ከ2017 ጀምሮ በእያንዳንዱ October ወር ላይ የነበረዉ የገበያ እንቅስቃሴ

ዘንድሮ ግን Bullrun Bullrun ተብሎ ይሮጣል ተብሎ ሲጠበቅ ኢራን እስራኤልን ተነኮሰችና ጥሩ እየሄደ 64ሺ የገባዉን ቢትኮይን ጉድ አደረገችዉ።

አሁንም ቢሆን ግን ጥሩ እየሄደ ነዉ።




የ Major Tokenomics 💫

🟠 80% - ለCommunity የሚሰጥ ነው
 
🔴60% - አሁን ላይ ላሉ ተጫዋቾች የሚሰጥ ሲሆን እና lock/vesting የለም
🔴20% - ወደ ፊት ለሚመጡ communityዎች ማበረታቻ እና በቀጣይ phase የሚሰጥ ይሆናል

🟢20% - ለማርኬቲንግና እና ወደፊት ለሚኖር ልማት ይውላል

 


🚩Chill Phase 5% ተጨማሪ Token ማለትም 34,500,000,000$ X Token ለ Chill Phase ተሳታፊዎች እንደሚከፋፈል በድጋሜ ተናግረዋል።

🔔Chill Phase ሊጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ይቀሩታል።


X empire ላይ አዳዲስ taskኦች መተዋል✅


░▒▓█► አዳዲስ taskኦች መተዋል✅◄█▓▒
░▒▓█► አዳዲስ taskኦች መተዋል✅◄█▓▒
✅ okx wallet download ማረግ
✅ okx retested ማረግ

ሌላው እንደተለመደው ነው አይከብድም።


🔻Blum reached 80M user's 😁

WOW, let's reach 100 million and do TGE :)

[Mr.satoshik]


Snapshot ምንድነው?

snapshot ማለት በአጭሩ አንድ project ላይ የሰበሰባችሁትን coins ወደ token የመቀየር ሂደት ነዉ :

The Process:
1. Timing : መጀመሪያ የairdropፑ አዘጋጆች snapshot'ቱ የሚወስድበትን ጊዜና, መቼ የሚለውን ይመርጣሉ

2. Eligiblity criteria: የተጠቃሚዉን balance እና wallet address በመመልከት ይህ ተጠቃሚ የኤርድሮፑን criteria ያሟላል አያሟላም የሚለዉን ያጣራል
ለምሳሌ : ምን ያህል token አለዉ, ምን ያህል activities አጠናቋል , community' ቸዉ join  አድርጓል አላደረገም የሚሉትን አጣርቶ ይወስናል....

3. Allocation Calculation: የኤርድሮፑ ባለቤቶች ምን ያህል coins ወደ ምን ያህል token መቀየር አለበት የሚለዉን ይወስናሉ

ለምሳሌ: አንድ user 100.000 coins  ካለዉ እነሱ 3 ዜሮዎችን ማስወገድ ከፈለጉ ያገኛችሁትን coin በ0.001 ያበዙታል ማለት ነዉ so 100 token ታገኛላችሁ ማለት ነዉ

4. distribution : ይህን ሁሉ ነገር ከተደረገ በኋላ ለእያንዳንዱ eligible user የሚደርሰዉን token distrbute ያደርጋሉ ነገር ግን ሁሉም user እኩል አይደርሰውም.
ለምሳሌ:  በlevel 'ችሁ , በጨረሳችሁት tasks ብዛት እና በሌሎች አንዳንድ airdropኡ ላይ በሚገኙ mission አሰራራር... ትለያያላችሁ



- Snapsh
ot አንድ Airdrop ሊያልቅ ሲል የሚወሰድ ነው ይህም ዋሌታችሁን በማየት Eligible መሆናችሁን እና ከሰራችሁት Point ስንት ቶከን እንደምታገኙ የሚያሳውቁበት ጊዜ ነው

- ስለዚህ Snapshot ልክ እንዳለቀ ሲያሳውቁ ወደ ቦቱ በመግባት Eligible መሆናችሁን እና ስንት ቶከን እንደሚሰጣችሁ የሚያሳያችሁ ይሆናል

ስለዚህ ይህ ቃል እንዳይጠፋባችሁ


WHAT TO RESEARCH BEFORE INVESTING:

Learn Crypto✅️‌‌


የአሜሪካ ፕሬዘዳንት እጩው ተወዳዳሪ ዶናልድ ትራምፕ የፊታችን ማክሰኞ የራሱን ክሪፕቶ ኮይን launch ያደርጋል ይህም በአሜሪካ ታሪክ ፕሬዚደንት የሆነ ግለሰብ የራሱን ኮይን launch ሲያደርግ የመጀመሪያው ነው ።

Trump 🫡


Michael saylor የሞባይል ሶፍትዌሮችን እና የንግድ መረጃን የሚሰጥ የማይክሮ ስትራተጂ ዋና ስራ አስፈፃሚ እና ተባባሪ መስራች ነው። ነገር ግን ከ1986 ጀምሮ እስከ 2022 ላይ በሥራው ኃላፊነት አገልግሏል ከሥልጣን ከለቀቀ በኋላም በ crypto ዘርፍ ተሰማርቷል ። እሱም ያሰበው 20 ቢሊዮን ዶላር በ Bitcoin invest አድርጐ እስከ 100 Billion dollar መድረስ እንደሚፈልግ ተናግሯል፡ ፡




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
◽️ Not Pixel Surpasses 20 Million Players! 🌈🌈

Not Pixel, the popular play-to-earn game from Notcoin 🔻 has reached a major milestone of 20 million players!

$PX token is set to list on exchanges next month, November.


❤️ Play 👉 @notpixel


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🤩 Another new release from Musk — the Robovan.

Futuristic. A true cyberpunk experience 🤖


X Empire Listing 24 Oct

✔️Gate.Io 😍
✔️OKX

Показано 20 последних публикаций.