Фильтр публикаций


🇪🇹 ለኢትዮጵያ የተሰራ!
💰 የሃገር ውስጥን የክፍያ አማራጮች መጠቀም የሚያስችል!
🎮 በተሌግራም ኢንጅን የተገነቡ ዳይስ እና ስሎት! ማንም አያጭበረብርም፣ እድል እና በብልሃት መጫወት ብቻ!

አዲስ ተጫዋቾች መለማመጃ የሚሆናቸውን 5000 ብር ያገኛሉ!ለመሞከር ይሄንን ይጫኑ!
Play BD777 Here


ከአለማችን ትላልቅ ባንኮች አንዱ የሆነው ስታንዳርድ ቻርተርድ ባንክ የቢትኮይን ዋጋ በቅርብ ጊዜ ውስጥ 200,000 ዶላር ይሻገራል ሲል ትንበያውን አስቀምጧል።

የቢትኮይን አሁናዊ ዋጋ 110,000$ እንደደረሰ ይታወቃል።

#BTC #CRYPTO


የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኤሎን መስክን ወደ ደቡብ አፍሪካ ስለመመለስ ተጠይቀው "አጤነዋለሁ" ሲሉ መልሰዋል።

የቀድሞ ወዳጃቸው ኤለን የትራምፕ አስተዳደርን የመንግስት በጀት ለአሜሪካ እዳ የሚጨምር ነው ካለ በኋላ ትራምፕ ለኤለኑ ቴስላ የሚሰጠውን ድጎማ ለማንሳት ሲዝቱ እንደነበር ይታወሳል።


🇧🇹 ቡታን ከ2020 ጀምሮ በድብቅ 12,000 ቢትኮይን ማይን ስታደርግ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ የGDPዋን 40 በመቶ ወይም 1.3 ቢሊየን ዶላር በቢትኮይን አላት።

ቡታን በተጨማሪ በሃገር ደረጃ ብዙ ቢትኮይን ያላት ሶስተኛዋ ሃገር ሆናለች።

#BTC #CRYPTO #MINING #BITCOIN


ዶናልድ ትራምፕ ስለ FED CHAIRMAN JEROME POWELL

'HE IS VERY STUPID MAN'

ትራምፕ በተደጋጋሚ የወለድ ምጣኔ(Interest Rate) እንዲቀንስ ቢጠይቅም FED አሁንም የዋጋ ግሽበት ስጋት አለ በሚል ሳይቀንስ ቀጥሏል።

#USD #Trading


🇳🇴 ኖርዌይ የኤሌክትሪክ ኃይሏን ለመጠበቅ ስትል የCrypto Miningን በጊዜያዊነት ማገዷን አስታውቃለች።


ኤልሳልቫዶር ከIMF የ1.4 ቢሊየን ዶላር ብድር ባገኘችበት ወቅት ተጨማሪ ቢትኮይን ላለመግዛት ብትስማማም ከስምምነቱ በኋላ 240 ቢትኮይን ገዝታለች።

#BTC #CRYPTO #🇸🇻


ኢራንና እስራኤል ወደ ግጭት መግባታቸውን ተከትሎ የወርቅ እና የነዳጅ ዋጋ በእጅጉ እየጨመረ ይገኛል።


#US #CHINA

🇺🇸🇨🇳 አሜሪካ እና ቻይና በእንግሊዝ ለንደን ተገናኝተው የንግድ ድርድር ሊያደርጉ ነው።


የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የማዕከላዊ ባንክ ገዢው Jerome Powell የወለድ ምጣኔውን ሳይዘገይ መቀነስ አለበት ብሏል።


$USDT issuer Tether owns over 100,000 Bitcoin & over 50 tons of gold.


#በዚህች_ቀን ከ15 ዓመት በፊት Laszlo Hanyecz የተባለ ግለሰብ ለ2 ፒዛ ብሎ 10,000 ቢትኮይን ከፈለ።

ዛሬ የ 1 ቢትኮይን ዋጋ ከ110,000 ዶላር ተሻግሯል.....Laszlo ፒዛውን ባይገዛበት ኖሮ ዛሬ የ1,100,000,000 $ ሃብት ይኖረው ነበር።


ባለፉት 100 አመታት አለማችን ላይ የሚገኙ ባንኮች ቁጥር ከ28,000 ወደ 4500 ቀንሷል።


#BTC #CRYPTO

JUST IN: 105,000 $ BITCOIN


በ96 ዓመቱ ከድርጅቱ ጡረታ እንደሚወጣ የገለፀው ዋረን ቡፌት በ60 አመት የኢንቨስትመንት ህይወቱ ያገኘው #return 5,502,284% ነው።


#crypto

የዶናልድ ትራምፕ ልጅ ኤሪክ ትራምፕ አለም ላይ ያሉ ባንኮች Cryptocurrency መጠቀም ካልጀመሩ በ10 አመታት ውስጥ ድራሻቸው ይጠፋል ብሏል።


#USA #FED #USD

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የFED CHAIR የሆኑትን Jerome Powell የማባረር ምንም ሃሳብ የለኝም ብለዋል።

በአሜሪካ ህግ ፕሬዚዳንቱ የFED Chairን በቀጥታ ከስልጣን ማንሳት ስለማይችል ፤ ትራምፕ ሊያነሱ የሚችሉበትን የህግ ክፍተት እየፈለጉ እንደሆነ መዘገቡ ይታወሳል።


#economy #usd #usa

አሜሪካ ዶናልድ ትራምፕ ወደ ነጩ ቤተመንግስት ከተመለሱ በኋላ 21 ቢሊየን ዶላር ገቢ ከታሪፍ አግኝታለች።


የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የንግድ ጦርነቱን ከቻይና እና አውሮፓ ህብረት ጋር ብቻ አድርገውታል።

ከቀናት በፊት ሁሉም ሃገራት ላይ ታሪፍ ጥለው የነበረ ሲሆን ዛሬ አፀፋዊ የታሪፍ እርምጃ ባልወሰዱ ሃገራት ላይ የጣሉት ታሪፍ ለ90 ቀናት ወደ ስራ እንዳይገባ አድርገዋል።

በአንፃሩ ዛሬ በአፀፋዊ የታሪፍ እርምጃ አሜሪካ ላይ 84% ታሪፍ የጣለችው ቻይና ላይ የ125% ታሪፍ ጥለዋል።

#economy #trade


የስቶክ ገበያው ዛሬ.....

🇭🇰 Hong Kong: -8.7%
🇸🇬 Singapore: -7%
🇯🇵 Japan: -6%
🇨🇳 China: -5.5%
🇲🇾 Malaysia: -4.2%
🇦🇺 Australia: -4.1%
🇵🇭 Philippines: -4%
🇳🇿 New Zealand: -3.6%

#market #economy #finance

Показано 20 последних публикаций.