ቲክቶከሩ ታሰረ
በማህበራዊ ሚዲያ ሕዝብን ከሕዝብ ለማጋጨት ቀስቃሽ የሆኑ መልእክቶችን ሲያሰራጭ የነበረው ቲክቶከር #ሸኒ_ጉተማ ዛሬ በሻሸመኔ ከተማ በፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል።
ሌሎችም እንዲህ ግጭት ቀስቃሽ የሆኑ የማህበራዊ ሚዲያ አንቀሳቃሾች በቅርቡ ለህግ እንደሚቀርቡ እርግጠኛ ነን።
@darashMedia