የህወሃት ታጣቂዎች እነ ጄኔራል ታደሰ
ወረደ ያሉበትን ሆቴል ከበዋል ተባለ
የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት የሆኑት ጄኔራል ታደሰ ወረደ እና ሌሎች የቀድሞ ከፍተኛ አመራሮች በህወሃት ታጣቂዎች መከበባቸው ተሰማ።
የ«አውራምባ ታይምስ» ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ እንደገለጸው፣ የህወሃት የጸጥታ ሃላፊዎች የቀድሞዎቹን አመራሮች «ወደ ኤርትራ እንወስዳችኋለን» በማለት አሁን ላይ ታስረው የሚገኙበትን HZ ሆቴል ከበውታል። ይሁን እንጂ ታሳሪዎቹ ጥያቄውን ውድቅ በማድረግ «አንሄድም!» እያሉ መሆናቸውን ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ አስታውቋል።
@darashMedia