ዜግነት 350ሺህ ዶላር ግዙኝ❗️
🇦🇷 በከፍተኛ የኢኮነሚ ጫና እና ግሽበት ውስጥ ያለችው አርጀንቲና ገንዘብ ካላችሁ ዜግነት እንኩ ብላለች።
🇦🇷 በተጨማሪነት የመንግስት ቦንድ ግዢ 800 ሺህ ዶላር ማውጣት ያለባችሁ ሲሆን ፣ የትዳር አጋር ካላችሁ እና ዜጋ ትሁን ካላችሁ 100ሺህ ዶላር ፣ ልጅ ኖርዋችሁም አርጀንትናዊ ይሁኑ ካላችሁ እድሚያቸው ከ18-25 ከሆኑ እና ካላገቡ 100ሺህ ዶላር ጨምራችሁ ዜጎች እንዲሆኑ ማድረግ ትችላለችሁ ብላለች።
🇦🇷 አርጀንቲና እድሚያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ልጆች ካላችሁም 25ሺህ ዶላር ትከፍላላችሁ ብላለች።
🇦🇷 ከ170 በላይ ሀገራት ያለ ቪዛ ወይም ኦን አራይቫል ቪዛ የመጓዝ እድልም አላችሁ ብላለች።
🇦🇷 በሁሉም የላቲን አሜሪካ ሀገራት የመንቀሳቀስ የመስራት እና የመኖርም መብት ይሰጣል የአርጀንቲና ዜግነት።
🇦🇷 በዚህ ዓመት እስከ 35 በመቶ የዋጋ ግሽበት እና ከፍተኛ የኑሮ ውድነት ውስጥ የገባችው አርጀንቲና የገጠማትን የዶላር እጥረት ለመቅረፍ ፣ ከሀገራችሁ የገንዘቡን ምንጭ እና የፖሊስ ክሪላንስ ካመጣችሁ ዜጋዬ ብዬ እቀበላችኋለሁ ብላለች።
@darashMedia