ባለቤቶቹ አህዮቻቸውን እንዲወስዱ ጥሪ ቀረበ‼️
በራያ ኮረም በህወሓት ተወሰደው የነበሩ አህዮችና ፈረሶች ለባለቤቶቻቸው እንዲመለሱ ጥሪ ተደረገ‼️
በራያ ኦፍላ እና ኮረም አካባቢ በህወሓት ታጣቂ ኃይሎች ተነጥቀው ተተኳሽ ለማጓጓዝ እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች/ተልዕኮዎች ይውሉ የነበሩ በርካታ አህዮች ፣በቅሎዎችና ፈረሶች በአሁኑ ወቅት በኮረም ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ እንደሚገኙ ተገልጿል።
በዚህ መሠረት የእንስሳቱ ባለቤቶች ወደ ኮሌጁ በመሄድ እንስሳቶቻቸውን ለይተው እንዲወስዱ ይፋዊ ጥሪ ተላልፏል።
@darashMedia