#Update
" እዚህ በአዲስ አበባ ዙሪያ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የለም፤ ሞገዱ በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ ነው ፤ አዋሽ አካባቢ ነው የተከሰተው በሬክተር ስኬል 4.9 ነው " - ዶክተር ኤልያስ ሌዊ
ይሄን ግልጽ ማድረግ እንፈልጋለን እዚህ ደብረዘይት የተከሰተ አይደለም። ግን በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ እዚህ ያሉ ህንጻዎችን አንቀጥቅጧል።
በሪክተር ስኬል 4.9 ነው ያገኘነው። ይሄም ወደ መተሃራ አካባቢ ነው የተከሰተው።
ሰውም ይረጋጋ