ሁላችሁም በጉጉት ምጠብቁት
https://t.me/denbu_west1
ሼር አድርጉ ለሌሎች 🙏❤
ሁላችሁም በጉጉት የምጠብቁት አሰራር
_ሞዜሬላ#_ቺዝ
👉1ሌትር ወተት(የላም ጥሬ ወተት )
👉3ሲኒ የበቆሎ ዱቄት
👉ሩብሞዜሬላ ቺዝ
👉1 የሻይማንኪያ ጨው ቨቨ
👉የገበታ ቅቤ/ሸኖ 4ሾርባማንኪያ
አሰራር
👉ወተቱን በጁስ መፍጫ አድርገን ዱቄቱ ጨምረን መፍጨት ከዛ በብረድስት ውስጥ ገልብጠን እሳት
ላይ መጣድ ወተቱ ለብ እንዳለ ቅቤውን ጨምረን ማማሰል ከዛ ጨው ጨምረን ማዋሀድ በቀጣይ ቺዙን ጠምረን ማማሰል ከዛ ይቦካል ፎቶ ላይ እንደምታዩት ከእሳት አውርደን ኘላስቲክ ሰሀን ላይ ገልብጠን በረዶ ቤት ለ3ሰአት ከተን ማቀዝቀዝ ከዛ ሞዜሬላ ቺዝ አገኘን ቺዝ መግዛት ቀረ የእውነት ስሩት በፃፍኩት መሰረት አመሰግናለሁ ❤❤❤❤እረጅም ግዜ ፍርጅ ይቀመጣል ሀሳብ አስተያየት @denbu_west
#የቤቴሼፍነኝ
✍️✍️✍️ሀሳብ አስታየት በዚህ ይፃፍ በቴሌግራም
📲👉 @denbu_west 👈በግል ለማውራት
ካልሆነ በቴሌግራም ቻናሌ👇👇
https://t.me/denbu_west1
📲fb👇👇👇የቤቴሼፍነኝ
https://facebook.com/groups/356750652029134/
👇👇በቲክቶክ/tiktok
tiktok.com/@westdenbu