Digtal hustler


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Курсы и гайды


online income

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Курсы и гайды
Статистика
Фильтр публикаций


discussion group ⬇️

https://t.me/seyafamily


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Part 2


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Part 2 ላይቭ አሰራር እና ዶላር እንዴት እንደምትቀበሉ ለሴቶች ነው👵




አፑን ለማውረድ ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ

https://invite-vone.com/7wDGxC normal


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ክፍል 1 አካውንት አከፋፈት


🎤አጭር ማብራሪያ ይደመጥ 🤌

እኔን ለማግኘት 👉 @seya900


🌙 ማታ ከመተኛታችን በፊት ማድርግ የሚገቡን 5 ጠቃሚ ልማዶች! 😴✨

ማታ ከመተኛታችን በፊት የምናደርጋቸው ነገሮች የነገ ውሏችንን፣ ጤናችንን እና የኣእምሮ እረፍታችንን ሙሉ በሙሉ ይወስናሉ! 🧠💤 እነዚህን 5 ቀላል ልማዶች በመተግበር ቀናችንን በደስታ እንጀምር👇

1️⃣ ስልክ እና ስክሪኖችን ማራቅ 📵⚡
ከመተኛታችን 30 ደቂቃ በፊት ስልክ፣ ቲቪ እና ላፕቶፕ ማጥፋት! ከስክሪን የሚወጣው ብርሃን እንቅልፍ ስለሚነሳን፣ በምትኩ ጥቂት ገጽ መጽሐፍ ማንበብ ወይም ሰላማዊ ሙዚቃ ማዳመጥ ይሻላል። 📖✨

2️⃣ የነገን እቅድ ማዘጋጀት 📝🎯
ነገ የምንሰራቸውን ዋና ዋና ነገሮች እና የምንለብሰውን ልብስ ማታ ላይ ማዘጋጀት! ይህ ጠዋት ስንነሳ የሚፈጠረውን ጭንቀትና መደናገር ይቀርፋል። 💡

3️⃣ ሞቅ ባለው ውሃ እግርን መታጠብ 🛁👣
ከመተኛታችን በፊት በሞቀ ውሃ መታጠብ ወይም እግራችንን ዘፍዝፎ መታጠብ የሰውነታችንን ጡንቻዎች ዘና ያደርጋል። ጭንቀትን ለማስወገድ እና ወደ ጥልቅ እንቅልፍ ለመግባት በጣም ይረዳል! 💧😌

4️⃣ አእምሮን ዘና ማድረግ እና ማመስገን 🧘‍♂️✨
ስለዋልንበት ቀን፣ ስላገኘነው ነገር እና ስላሳለፍነው መልካም ጊዜ አምላካችንን ማመስገን። አእምሮን ከቀኑ ውጥረት አጽድቶ ሰላማዊ እንቅልፍ ለመተኛት ጥልቅ ትንፋሽ መውሰድና ማወጣት! 🕊️❤️

5️⃣ አንድ ብርጭቆ ውሃ መጠጣት 💧🥛
ከመተኛታችን በፊት አንድ ብርጭቆ ለብ ያለ ውሃ መጠጣት በሌሊት ሰውነታችን እንዳይደርቅ ይረዳል፣ የደም ዝውውርንም ያቃናል። 🫀👍

መልካም አዳር ይሁንልን! Good night 🌙✨💤


📌  IShowSpeed በ$11 ሚሊዮን የሚጠጋ ዋጋ ያለው ግዙፍ ዌርሃውስ ገዛ! 💰

የ21 ዓመቱ የYouTube እና livestream ኮከብ IShowSpeed (Darren Jason Watkins Jr.) በዲጂታል ስራው ላይ አዲስ ትልቅ እርምጃ ወስዷል። በMiami-Dade፣ Florida አካባቢ የሚገኝ 26,600 ስኩዌር ፊት የሚሸፍን የኢንዱስትሪ ህንፃ በግምት $11 ሚሊዮን እንደገዛ ተዘግቧል።

🎯  ይህ ቤት ብቻ አይደለም!

Speed ህንፃውን ወደ ግዙፍ Content Creation Studio ለመቀየር እንዳሰበ ተዘግቧል። ይህም ትልቅ livestreams፣ YouTube ቪዲዮዎች፣ የተለያዩ ስብስቦች፣ የቪዲዮ ምርት፣ የሰራተኞች ቢሮዎችና ሌሎች ትልልቅ ፕሮጀክቶችን ከአንድ ቦታ ለማስተናገድ ያስችለዋል።

😳 በጣም የሚያስገርመው ደግሞ ህንፃው ከ1.8 acres መሬት ላይ የተገነባ ሲሆን በ1969 የተገነባ መሆኑ ነው። ህንፃው በአሁኑ ጊዜ ሙሉ በሙሉ ጥቁር ቀለም እንደተቀባ፣ መስኮቶቹም ጭምር ጥቁር እንደሆኑ ተዘግቧል።

💰 የንብረቱ ዋጋ በተገለጸው የሽያጭ መረጃ መሠረት $11 ሚሊዮን ነው። ቀደም ሲል ሻጮቹ ንብረቱን በ2022 በ$8 ሚሊዮን ገዝተውት ነበር። ትርፍ ማለት ይሄ ነው

⚽  Speed ከWorld Cup በኋላ የሚያደርገው እርምጃም አስደናቂ ነው!

⚡️ በ2026 FIFA World Cup ወቅት ያደረገው የዕለት ተዕለት YouTube ሽፋን ከ1 ቢሊዮን በላይ views እንዳገኘ ተዘግቧል። ከዚያም በWorld Cup የመዝጊያ ስነስርዓት ላይ “Champions” የተሰኘውን ዘፈኑን አቅርቦ ትልቅ ትኩረት ስቧል።

⚡️ Forbes ደግሞ የ2026 ከፍተኛ ገቢ ያላቸው የዲጂታል ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ አካትቶታል፣ የዓመቱ ገቢውም ወደ $30 ሚሊዮን እንደሚገመት ተዘግቧል 🥰


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Sedo be like after losing game ከ camera ጀርባ 😜😜😜


ጀምፘል እያያችሁ ነዉ?


አሁን ላይ ያለው የ ዶላር ዋጋ መሆን የነበረበት ይሄ ነበር ነገር ግን አንዳንድ Exchange አውቀው ዋጋ እያናሩ እየጨመሩ ነው ። ( IMF ጣጣ )

የኔ ጥያቄ መንግስት አያውቅም ወይ 😂?

መልሱ ያውቃል ነው ተንኮል አስቦ ነው እንጂ


ለሁሉም ከዚህ በፊት እንደተናገርኩት ወጣቱ ስራ ሲያጣ ጎዳና ሲወጣ ፊደል በቅጡ ያልቆጠረ ሚኒሻ እያፈሰ ወደ ጦር ግንባር ከወገኑ ጋር ያዋጋዋል 🤨

ለሀገሬ እዘምታለሁ እያለ ድንበር ባህር በር ስንጠብቅ አማራ እና ኦሮሚያ ይገባል 😂

እንመካከር ብለው ስለ ሺ ዘመናት የተጠቀምንበትን ቀን አቆጣጠር ካልቀየርን ይሉናል😂 እኛ የምንፈልገው ሰላም ብቻ ሌላው ትርፍ ነው።

ብቻ ራሳችሁን ካልተማሩ ሰዎች ጠብቁ የምር ካልተማረ ሰው ጋር መከራከር በጣም አድካሚ ነው So እቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ Just Skill ተማሩ Sport ስሩ ።
ከቤት ብዙም አትውጡ ።
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ።
ሰላም ለሀገራችን ።


እንዴት ናችሁ family 🖐


.








Good morning fam 🥰🥰


👆 ሞክሩት ታመሰግኑኛላችሁ


Net Optimizer.apk
22.9Мб
የኢንተርኔት ፍጥነት ካስቸገራችሁ በዚህ አፕ speed በ 2X መጨመር ትችላላችሁ ✅🔥

Показано 20 последних публикаций.