የ $POWS "Discord"ገፅ ላይ የወጣ ዜና
Listing Q1 ውስጥ መሆኑ ተረጋግጧል።Q1 ማለት[January,February,March]ነው።ስለዚህ March ላይ መሆኑ ግልፅ ነው!
March መጨረሻ አከባቢ የሚሆን ይመስላል!
ምክንያቱም,ከላይ እንደተናገሩት ማርኬቱ እያደገ ስለሆነ ቶሎ ሊስት ማድረጉ ጥሩ ውሳኔ እንዳልሆነ ተናግረዋል!
ማክሰኞ መሆኑን ፍንጭ ሰተው ነበር የዚህ ወር የመጨረሻው ሳምንት ማክሰኞ ደሞ በ25 ነው🙂
March 25?
@Digitall_currency_news@Digitall_currency_news