Репост из: የ ስፖር ዜና በኢትዮጵያ
OMD ስለተባለው ድርጅት እንዳጣራላችሁ ብዙዎቻችሁ በውስጥ link ስትልኩልኝ ነበር።
ባደረኩት ማጣራት ብዙዎች በዚህ የonline ስራ እየተታለሉ መሆኑን ደርሰንበታል። እናም ለinsa ለባንክ እና ለፌደራል ፖሊስ ከ300 በላይ የሆኑ ተጠቃሚዎች እንዲያመለክቱ አድርገናል። ስለዚህም በዚህ ሳምንት እንደሚዘጋ እናሳስባለን። ምንም አይነት ህጋዊ ፈቃድ የሌለው እና ሰዎችን ለማጭበርበር የተነሳ ስራ ስለሆነ እየሰራችሁ ላላችሁ invest ያደረጋችሁትን እስክታወጡ በጥንቃቄ ምንም ብር አታስገቡ።ልትጀምሩ ያሰባችሁ አዲሶች ደግሞ እንዳትጀምሩ ስንል ለethio online works ቤተሰቦች እናሳስባለን።❌
⚠️እባካችሁ ፍቃድ በሌላቸውና በጣም ብዙ ትርፍ በአጭር ጊዜ እንሰጣለን ከሚሉ online ስራዎች ራቁ። Ethio online works በውስጥ በጣም ብዙ online ድርጅቶች ማስታወቂያ እንድንሰራላቸው የጠየቁን ቢሆንም ሁሉም በሚባል ደረጃ አጭበርባሪዎች ናቸው።
🔑በዚህ ሳምንት የተጀመሩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን online ስራዎች አጣርተን ምንልክላችሁ ይሆናል
⭐️የምትፈልጉ ከሆነ reaction እና በውስጥ ደግሞ እንዲጣራላችሁ ምትፈልጉትን ስራ ፃፉልን
❇️contact @xrpinvest2025