ማስታወቂያ
========
እንደሚታወቀው ነገ ሐሙስ (03/04/2017) ለስራ አስፈፃሚነት ለመወዳደር የወረቀት ፈተና እንደነበር ይታወቃል ፤ ነገርግን የፈተናው ቀን ወደ ቅዳሜ (05/04/2017) መራዘሙ እናሳውቃለን።
እንዲሁም ለስራ አስፈፃሚ መወዳደር የምትፈልጉ ካላቹ መመዝገብ እንደምትችሉ እናሳውቃለን ምዝገባውም እስከ አርብ (04/04/2017) 12:00 ሰዓት ላይ ያበቃል ።
Announcement
============
As we all know tomorrow Thursday (03/04/2017) there would have been a writing test on the competition for president, however the test has been postponed to Saturday (05/04/2017).
And also for those who want to compete for president position you can register until Friday (04/04/2017) 12:00LT.