ልዩ የስልጠና እድል በነፃ
SSI መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ለማህበረሰብ አግልግሎት የተቋቋመ እና በስልጥና ከ 10 አመት በላይ ልምድ በላቸው አሰልጣኞች የተመሰረተ ነው ፣ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ከትላልቅ ድርጀቶች እና ሆቴሎች ጋር እየሰራም የሚገኝ ነው: በስርተፍኬት በነፃበ አጭር ጊዜ ውስጥ ያስመርቃል።
1. LEADERSHIP & MANAGEMENT
2. HOTEL AND TOURISM
3. PROJECT MANAGEMENT
4. SALES AND MARKETING
5. PRACTICAL ACCOUNTING
6. ENGLISH COMMUNICATION
ስራም እናመቻቻለን
ሆቴል እናደራጃለን
ለትላልቅ ድርጅቶች ልዬ ስልጠና እንሰጣለን
የሰለጠነ የሰው ሐይል ለሆቴሎች እናቀርባለን፡
ማሳሰቢያ : ድርጀቱ የመመዝገቢያን ጨምሮ የሰርተፍኬት እና የትራንክሪፕት አይሸፍንም (በሰልጣኞች የሚሸፈን ይሆናል )
መስፈርቶች :የትምህርት ማስረጃ የ 10/12ኛ ወይም ከዛ በላይ ያሉትን የትምህርት ማስረጃ ኮፒ
የምዝገባ: ሳቢያን ሁለተኛ ደረጃ እና መሰናዶ ት/ ቤት ድሬደዋ
የምዝገባ ቀን :23/03/2017 እስከ 05/04/2017
ኦሬንቴሽን የሚሰጥበት ቀን :06/04/2017 እሁድ ጥዋት 2:30
ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን : ቅዳሜ እና እሁድ
ለበለጠ መረጃ :-0919802095 / 0948594632/ 0924199460