ማስታወቂያ
ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ የድ/ዳ/ዩ/ ተ/ህ/ህ/ግ ሚኒሚዲያ ላለፋት ጊዚያት በርካታ ስራዎችን ሰርቷል አሁንም በመስራት ላይ ይገኛል በመሆኑም የተወደዳችሁ ተማሪዎቻችን ቀጥለው በተዘረዘሩት የሚኒሚዲያ ዘርፍ ተመዝግበው አባል መሆን የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን
1,በድምፅ/ በፕሮግራም አዘጋጅነት
2,በቴክኒክ እንዲሁም በሜንቴናንስ ዘርፍ
ዘወትር በስራ ሰአት ከእሁድ እስከ እሁድ ከቀኑ 11:30 እስከ ምሽቱ 2:30 ሚኒሚድያ በመምጣት እንዲሁም በሚከተሉት ስልክ ቁጥር
ቶፊቅ 👉0933297149
ፍፁም 👉0988911449
በመደወል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን።
ማሳሰቢያ !
የ 2017 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን አያካትትም
" ከአድማስ እስከ አድማስ መረጃን እናዳርስ ! "
የድ/ዳ/ዩ/ ተ/ህ/ህ/ግ ሚኒሚዲያ
ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ የድ/ዳ/ዩ/ ተ/ህ/ህ/ግ ሚኒሚዲያ ላለፋት ጊዚያት በርካታ ስራዎችን ሰርቷል አሁንም በመስራት ላይ ይገኛል በመሆኑም የተወደዳችሁ ተማሪዎቻችን ቀጥለው በተዘረዘሩት የሚኒሚዲያ ዘርፍ ተመዝግበው አባል መሆን የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን
1,በድምፅ/ በፕሮግራም አዘጋጅነት
2,በቴክኒክ እንዲሁም በሜንቴናንስ ዘርፍ
ዘወትር በስራ ሰአት ከእሁድ እስከ እሁድ ከቀኑ 11:30 እስከ ምሽቱ 2:30 ሚኒሚድያ በመምጣት እንዲሁም በሚከተሉት ስልክ ቁጥር
ቶፊቅ 👉0933297149
ፍፁም 👉0988911449
በመደወል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን።
ማሳሰቢያ !
የ 2017 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን አያካትትም
" ከአድማስ እስከ አድማስ መረጃን እናዳርስ ! "
የድ/ዳ/ዩ/ ተ/ህ/ህ/ግ ሚኒሚዲያ
Beeksisa
Barattoota Yuunivarsiitii Diredawaa hundaaf D/Da/U/G/B/W/U minimedia yeroo dheeraaf hojiiwwan hedduu hojjatee, ammas hojjechaa jira.Kanaaf barattoonni keenya jaallatamoo ta'an galmaa'uu fi miseensa ta'uu akka dandeessan isin beeksifna damee Minimedia armaan gaditti tarreeffame.
1, sagalee/ sagantaa qopheessuun
2, damee teeknikaa fi suphaa irratti
Sa'aatii hojii hunda Wiixata hanga Wiixataa ganama sa'aatii 11:30 hanga galgala sa'aatii 2:30tti minimedia fi akkasumas lakkoofsa bilbilaa armaan gadiitiin
Tofik👉 0933297149
Fitsum👉0988911449
Bilbiluun galmaa'uu akka dandeessan isin beeksifna.
Yaadachiisaa!
Barattoota bara 2017 eebbifaman hin dabalatu
"Odeeffannoo samii irraa gara samiitti haa wal qunnamsiifnu!"
D/Da/U/G/B/W/U Minimidiyaa