DStv Ethiopia

Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: не указана

This is Multichoice Ethiopia's official Telegram Channel. Follow our channel and receive daily updates about our services. Contact us at
@DStvEthiopiaBot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций

ሊቨርፑል 3 - 1 ሳውዝሀምፕተን

ሊቨርፑል የጨዋታውን ውጤት መቀየር ችሏል! በሜዳው ሳውዝሀምፕተን 3-1 አሸንፏል

ሊቨርፑል በሜዳው በሳውዝሃምፕተን 1-0 እየተመራ ይገኛል!

ሊቨርፑል ውጤቱን መቀየር ይችላል?

#PremierLeagueallonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia

28ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ቀጥለዋል!

የውጤቱን ግምቶቻችሁን ከስር አጋሩን!

👉 ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ይመልከቱ።

#PremierLeagueallonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia

⚽️ ይህ ተጫዋች ማን ነው?

👉በጎል አስቆጣሪነቱ የሚታወቀው አጥቂ, በ2012 ከአርሰናል ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ በማቅናት በሚቀጥለው የውድድር አመት ዩናይትድ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ እንዲያነሳ የረዳው ተጫዋች ማን ነው?

ጥያቄዉን ከስር ባለው ሊንክ ይመልሱ!
👇
https://bit.ly/4i64wc6

🤔 እሁድ የካቲት 30 ይለያል!

#DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው

ኖቲንግሃም ፎረስት በሜዳው የዓምናውን የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ አሸናፊውን ማን ሲቲን 1-0 ማሸነፍ ችሏል!

ኖቲንግሃም ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ የመመለስ ዕድሉን እያሰፋ ይገኛል! ሃሳባችሁን አጋሩን

👉 ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ይመልከቱ።

ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh

#PremierLeagueallonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia

አሁን በMyDStv የሞባይል መተግበሪያ ላይ Chapaን በመጠቀም የዲኤስቲቪ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ!

ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvSelfServiceET

The Epic Tales of Captain Underpants
DreamWorks 304

Saturday, March 8th @ 08:45 PM

Package: Meda Plus

Join us, Reconnect, and Upgrade your package now!

#DStvSelfServiceET #DStvEthiopia #አያምልጥዎት #ሁሉምያለውእኛጋርነው

የ MyDStv Telegram Bot በመጠቀም ወደ ጥሪ ማዕከል መደወል ሳያስፈልግዎ ክፍያዎትን ለመክፈል፣ 'E-16 Error' እና ሌሎች የቴክኒክ ችግሮችን ሲግናል በመላክ በቀላሉ ማስተካከል ይችላሉ!

ከዚህም በተጨማሪ እርዳታ ካስፈለጎት "Chat to an agent"ን በመምረጥ ከደንበኛ አገልግሎት ሰራተኞችን ያነጋግሩ!

ከታች ያለውን የMyDStv Telegram bot ሊንክ ይጫኑ
👇
@DStvEthiopiaBot

#DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvSelfServiceET

Mafia Mamma
M-Net 1 - 104

Saturday, March 8th @08:30 PM

Join us, Reconnect, and Upgrade your package now!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh

For More Info : 👇
www.dstv.com/en-et

#UnmatchedEntertainment #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia

ወርሀዊ የጥቅል ክፍያዎንም ሆነ ፓኬጅዎን ከፍ ለማድረግ *9299# በመጠቀም ክፍያዎን ይፈፅሙ!

#DStvEthiopia #DStvSelfServiceET

በአቋም መዋዠቅ እየተፈተነ የሚገኘው ማን ሲቲ ከቶተንሃም ድል በኋላ ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር አጓጊ ፉክክር ይጠብቀዋል።

ከሻምፒየንስ ሊግ በጊዜ የተሰናበተው የፔፕ ቡድን በእርግጥ የቀጣዩን ውድድር ዘመን ተሳትፎ ሊያረጋግጥ ይችላል? ወይስ ኖቲንግሃም ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ የመመለስ ዕድሉን ያሰፋል?

ሃሳባችሁን አጋሩን

👉 ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ይመልከቱ።

ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh

#PremierLeagueallonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia

የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ዛሬ በአንፊልድ ስታዲዮም ከሳውዝህምፕተን ጋር ይጫወታል!

ሊቨርፑልን እያሳየ ያለወን ምርጥ አቋም መቀጠል ይችላል?

ሃሳባችሁን ንገሩን

👉 ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ይመልከቱ።

ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh

#PremierLeagueallonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia

ያልተጠበቁ ውጤቶች ያስተናገደው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 28ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ወደ ተመልሰዋል!

የውጤቱን ግምቶቻችሁን ከስር አጋሩን!

👉 ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ይመልከቱ።

🎊 ከጥር 5 እስከ መጋቢት 22 ባሉት ቀናት አሁን ካሉበት የዲኤስቲቪ ፓኬጅ የቀጣዩን ፓኬጅ፣ የአንድ ወር ሙሉ ክፍያ ሲከፍሉ፣ ዲኤስቲቪ ደግሞ ከዛም ወደ ሚበልጠው ፓኬጅ በነፃ ከፍ ያደርጎታል

ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh

#PremierLeagueallonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia

መልካም የሴቶች ቀን!

እርስዎ ዛሬ አድንቆታችሁን እንዲያውቁላችሁ የምትፈልጉትን ሴቶች ታግ ያድርጓቸው።

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የእሳት እራት

ቦግ ማለቱ ከሩቅ ይጣራል ድምቀቱ ፣ሙቀቱ ፣ ይማርካል! ትንሽ ጠጋ ሲሉ ይበልጥ ይስባል ፤ ድርግም ብለው ሲገቡበት ግን ያቃጥላል የእሳት እራት ያደርጋል...

ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 2፡30 ሰዓት በአቦል ቲቪ 465 በጎጆ ፓኬጅ!

🎊 ከጥር 5 እስከ መጋቢት 22 ባሉት ቀናት አሁን ካሉበት የዲኤስቲቪ ፓኬጅ የቀጣዩን ፓኬጅ፣ የአንድ ወር ሙሉ ክፍያ ሲከፍሉ፣ ዲኤስቲቪ ደግሞ ከዛም ወደ ሚበልጠው ፓኬጅ በነፃ ከፍ ያደርጎታል

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፀሚነት አላቸው! ለበለጠ መረጃ
👇
www.dstv.com/en-et

ፓኬጅዎን ያሳድጉ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia

Everyday Cooking
Food Network 175

Friday, March 7th @ 07:15 PM

Package: Meda

#UnmatchedEntertainment #DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DstvSelfService

Batwheels
Cartoonito 302

Friday, March 7th @ 08:15 PM

Join us, Reconnect, and Upgrade your package now!

#UnmatchedEntertainment #DStvSelfServiceET #DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው

Arcadian
M-net 102

Friday, March 7th @ 09:00 PM

Package: Premium

Join us, Reconnect, and Upgrade your package now!

#UnmatchedEntertainment #DStvSelfServiceET #DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው

💥ትላንት ምሽት ማን ዩናይትድ ከሪያል ሶሲዳድ ጋር ባረገው ጨዋታ 1-1 በአቻ ውጤት ተለያይተዋል!

ማን ዩናይትድ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ይችላል?

👉 ዛሬውኑ ፓኬጅዎን ያሳድጉ ጨዋታዎችን ከትንታኔ ፣ ከተጫዋች ብቃት እስከ ቡድን ወኔ ይከታተሉ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፀሚነት አላቸው! ለበለጠ መረጃ
👇
www.dstv.com/en-et

ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvSelfServiceET

💥ትላንት ምሽት ቼልሴ በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ባደረገው ጨዋታ ኮፐንሃገንን በሜዳው 2-1 ማሸነፍ ችሏል!

ቼልሲ ወደ ቀድሞ አቋሙ መመለስ ይችላል?

👉 ዛሬውኑ ፓኬጅዎን ያሳድጉ ጨዋታዎችን ከትንታኔ ፣ ከተጫዋች ብቃት እስከ ቡድን ወኔ ይከታተሉ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፀሚነት አላቸው! ለበለጠ መረጃ
👇
www.dstv.com/en-et

ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvSelfServiceET

Показано 20 последних публикаций.