ጥቅምት 25,2017, ፓርላማ 52 አዳራሽ
የኢትዮጵያ የህንፃ ረቂቅ አዋጅ እና የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ህጎችን በተመለከተ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉ/ቋሚ ኮሚቴ አባላት, የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ዶ/ር እሸቱ ተመስገን,የከተማ መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ, የሙያ ማህበራቱ (የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር ፕሬዚዳንት ኢንጂ. ዮናስ አያሌው የዩኒቨርስቲ ተወካዮች እንዲሁም የተለያዩ ቲንክ ታንክ አባላት በተገኙበት የሙያ ማህበራችንን አቋም በፓርላማው ገልፀናል።