🇪🇹🇸🇴🇹🇷 በትላንትናው እለት የቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀካን ፊዳን ከኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር የተናጠል ውይይት እንዳካሄዱ የቱርኩ የዜና ወኪል አናዶሉ ዘግቧል።
🇪🇹🇸🇴🇹🇷 ከዚህ ቀደም በሁለቱ ወገኖች በተደረሰው ስምምነት መሰረት የመጀመሪያው ዙር የቴክኒክ ውይይት በጥሩ ሁኔታ ማካሄዳቸው የተገለጸ ሲሆን ቀጣዩ ዙር የቴክኒክ ድርድር በቱርክ አመቻችነት በመጭው መጋቢት ወር እንደሚካሄድ ከስምምነት ደርሰዋል።
🇪🇹🇸🇴🇹🇷የሁለቱ አገራት የቴክኒክ ውይይቱ በቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶዋን አደራዳሪነት፤ በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና በሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሺክ ሞሐሙድ መካከል የተደረሰው የአንካራ ስምምነት አካል ነው።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews