ከዛሬ መስከረም 28/2017 ዓ.ም ምሽት 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በሥራ ላይ እንደሚውል የተገለፀው አዲሱ የነዳጅ ውጤቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የማህበራዊ ትስስር ገፅ ይፋ ተደርጓል።
በአዲሱ የዋጋ ተመን መሰረት የአንድ ሊትር ቤንዚን ዋጋ ከ83 ብር ከ60 ሳንቲም ወደ 91 ብር ከ14 ሳንቲም ጨምሯል።
የነዳጅ የችርቻሮ ዋጋ ማስተካከያ በየሦስት ወሩ የሚከለስ እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን መንግሥት ለአንድ ዓመት የሚቆይ ጥቅል ድጎማ ያደርጋል ተብሏል።
የነዳጅ ዋጋ ማስተካከያውን ተገን በማድረግ ምክንያታዊ ያልሆነና የተጋነነ የዋጋ ጭማሪ የሚያደረጉ ነጋዴዎችን በአቅራቢያ ለሚገኙ የንግድ ፅ/ቤቶችና ለሚንስቴር መ/ቤቱ ጥቆማ መስጠት የሚቻል መሆኑን ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ገልጿል።
ዝርዝር መረጃውን ከንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር መመልከት ትችላላችሁ።
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnew