🗣️| FabrizioRomano:
"በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ለአርሰናል የክረምቱ የመጀመሪያ ፈራሚ ዴቪድ ራያ ይሆናል ፤ የውሰት ውሉን ወደ ቋሚ ዝውውር ይቀይራሉ።
በ2024 ራያ ዝውውሩን ቋሚ ለማድረግ በአርሰናል እና በብሬንትፎርድ መካከል ስምምነት ነበረ። አርሰናል የ27 ሚሊየን ፓውንድ የመግዛት ምርጫ በማካሄድ ውሉን ይጨርሳል ። [caughtoffside]
SHARE 📲 @edilsport