★ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለኮንስትራክሽን ልማት ቢዝነስ ዩኒት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
• የምዝገባ ሁኔታ፡ በኦን ላይን
https://effoysira.com/industrial-parks-development-corporation-vacancy-2025/
ለሥራ መደቡ የሚያስፈልጉ የትምህርት ፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
• የምዝገባ ቀን ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ (ከታህሳስ 23-30/2017ዓ.ም ይሆናል)፡፡
• አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ ስራ ልምድ ግብር መከፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ለሁሉም ስራ መደቦች ደመወዝ በኮርፖሬሽኑ ደመወዝ ስኬል መሰረት ይሆናል
ስልክ ቁጥር 0118 72 24 20
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
How to Apply Online??
👇👇👇

'
❗️Telegram:- https://t.me/effoyjobs