ለገርጂ፤ጉለሌ እና ጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ በምዝገባ ወቅት ባሰራጨነው የክፍያ ጊዜአት ላይ የ3ኛው ተርም ክፍያ በአውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር ተፅፎ የነበረው ቀን ስህተት ስለነበረበት ስህተቱን አስተካክለን መላክ ስለሚገባን ከዚህ በሚከተለው ፕሮግራም መሰረት የክፍያ ጊዜው የተስተካከለ መሆኑን እያሳሰብን ለተፈጠረው መጠነኛ ስህተት አስቀድመን ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡
የ3ኛ እና የ4ኛ ተርም ትምህርት ክፍያ ፕሮግራም
1. ኳርተር-3 ከጥር 27/2017ዓ.ም-የካቲት 11/2017ዓ.ም (Feb 04/2025 – Feb 18/2025)
2. ኳርትር-4 ከሚያዝያ 14/2017ዓ.ም-ሚያዝያ 28/2017ዓ.ም (April 22/2025-May 06/2025)
የ3ኛ እና የ4ኛ ተርም ትምህርት ክፍያ ፕሮግራም
1. ኳርተር-3 ከጥር 27/2017ዓ.ም-የካቲት 11/2017ዓ.ም (Feb 04/2025 – Feb 18/2025)
2. ኳርትር-4 ከሚያዝያ 14/2017ዓ.ም-ሚያዝያ 28/2017ዓ.ም (April 22/2025-May 06/2025)