ኢንና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
ተንታ አካባቢ ለመውሊድ የሚዘጋጀ ምግብ እንዲመረዝ በማድረግ አንድ ሸይኽ ከሶስት ደረሶቻቸው ጋር ወዲያውኑ እንደሞቱ በርካቶች በመርዙ ጉዳት እንደደረሰባቸው ሰማን። አላህ የሞቱትን በጀነት ያኑርልን የተጎዱትን ቶሎ ያሽርልን።
ሐስቡነላህ ወኒዕመል ወኪል
ነገሮች ወዴት እየሄዱ እንደሆኑ ትልቅ ማሳያ ነው። የሚመለከታችሁ የፀጥታና የህግ አካላት ይህን ፀያፍና ዘግናኝ ተግባር የፈፀሙትን በማጋለጥና በነዚህ ጨካኞች ላይ ተገቢውን እርምጃ በመውሰድ የመውሊድ ወዳጆችን ታሪካዊ ጠላት ህዝብ እንዲያውቀው የማድረግን ስራ ትሰሩ ዘንድ እንጠይቃለን። እንዲህ አይነት ጭካኔ የተሞላበትን የጅምላ ግድያ የሚፈፅሙ አካላት ወይም ቡድኖች ህዝበ ሙስሊሙን የማይወክሉ አውሬዎች መሆናቸውንም አውቃችሁ ከስር ያሉ መዋቅሮቻችሁ እነሱን ማገዝ አቁመው ፍትህን በማስፈን ከሙስሊሞች ጫንቃ ላይ አሸቀንጥራችሁ እንድትጥሉ እንጠይቃለን ።