ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን የመጀመሪያውን ረመዷን በሶሪያ ያፈጥራሉ የመጀመሪያውንም ተራዊህ በደማስቆ ኡመውይ መስጅድ ይሰግዳሉ!
ፕሬዚዳንቱ ከዛሬ 13 አመት በፊት " ወላህ ያ አሳድ በአላህ ፈቃድ ሶሪያን ነፃ እናወጣታለን በኡመያ መስጅድም ጀመአ እንሰግድበታለን" ብለው መናገራቸው ይታወቃል።
በቱርክ እገዛ የሶሪያ ነፃ አውጪዎች የአሳድን ሰቅጣጭ አገዛዝ ካስወገዱና ሶሪያን ነፃ ካወጡ በሗላ አላህን ለማመስገን የዘንድሮው የመጀመሪያ የረመዷን ቀንን ኤርዶጋን በሶሪያ እንደሚያሳልፉ የቱርክ መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል።
አላህ የሶሪያ ወንድሞቻችንን ነፃ እንዳወጣቼው የፍልስጤም ወንድሞቻችንንም የነፃነታቸውን ቀን ቅርብ አድርጎላቸው ያስደስተን!