እንዴት አረፈዳችሁ በወጣትነታችሁ ስኬታማ መሆን ከፈለጋችሁ
1.የተወለዳችሁበትን ሰፈር ለጊዜው ጥላችሁ ሂዱ !!!
2.ይለውጠኛል የምትሉትን ነገር 90% ትኩረት አድርጋቹህ ስሩበት !!!
3.አዎን አትችሉም ብለው ሞራላችሁን ሰብረውታል አሁን ማለቃቀሱን አቁሙና በተግባር አሳያዩዋቸው
4.ከምታገኙት በላይ ማጥፋቱን ትታቹህ ገቢያችሁን አሳድጉ !
5.በዝምታ ተግታችሁ ስሩ ከዛ የናንተ ሳይሆን የሌሎች ምላስ በአደባባይ ይናገራል !!!
💥ቤተሰቦች አንድ ሰው ራሱን ለመለወጥ ካሰበ ጥርጣሬ እና ፍርሀቱን ማስወገድ አለበት አትችልም አይሆንም እያሉ እራሳቸው ፈርተው አንተን ከሚያስፈራሩ ሰዎች ከቻልክ መራቅ ነው ካልሆነም ደሞ በራስህ መንገድ መጓዝ አለብህ እራስህን አዳምጥ የራስህን እድል በራስህ የመወሰን ባለ ሙሉ መብት ነህ በራስህ ላይ ጦርነት አውጅ ከአጉል ልማዶች እና ሱሶች መራቅ አለብህ ያኔ በራስህ ላይ ለውጥን ማየት ትጀምራለክ ህልማችንን ለማሳካት 4 ደረጃዎችን ማለፍ ይጠበቅብናል።
1, በጸሎት መትጋት
2, በብልሃት ማቀድ
3, በቅንነት መጓዝ
4, ያለማቋረጥ መፈለግ
የዛሬን ለማግኘት በዚህ ታገኙኛላችሁ 👇
@Avaitorsignalshacker