ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


🔵 ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ ሁሉንም ወቅታዊ መረጃዎች በአንድ ቦታ!
🚨 የዝውውር ዜናዎች
🗣️ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች አስተያየቶች
📖 የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
⚽ የጨዋታ መረጃዎች እና ትንታኔዎች
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
💙 ስለ Chelsea ለማወቅ የትም መሄድ አያስፈልግም — ሁሉም ነገር እዚሁ አለ!
📩 ለማስታወቂያ ስራ፦ @JOBERS_MILA

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ቼልሲ ከአሌክስ ስኮት የቅርብ ሰዎች ጋር እየተነጋገሩ ነው።

ቼልሲ ስኮትን ወደ ቡድናቸው ጥራትን ይዞ የሚመጣ ለኛ ተስማሚ አማካኝ ነው ብለው ያምናሉ።

Fabrizio Romano🎖


@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

3.5k 0 3 18 226

#CFC

¶ ሞይ ፣ ሬስ እና ፔድሮ ጉዳት ላይ ናቸው ቢደርሱም የመግባታቸው ነገር አጠራጣሪ ነው ። ፓሌስትራ የመጀመሪያ ጨዋታው ስለሚሆን ከተቀያሪ ሊጀመር ነው የሚችለው ። ኮልዊል ከሌሎቹ መሀል ተከላካዮች አንፃር በዚ ሲዝን ደካማ ነው ። በአጠቃላይ የክለባችን አሁናዊ ሁኔታ መሰረት በበርንማውዝ ጨዋታ ይሄን አሰላለፍ የምንመለከት ይመስለኛል ። ፓልመር ደህና ነው ተብሎ ይታሰባል ።

¶ ፔንደርስ ፣ ሀቶ ፣ ኮልዊል ፣ ጉስቶ ፣ ባርኮ ፣ ፓሌስትራ ፣ ኩዌንዳ ፣ ኤሜግሀ ፣ ዌልቤክ ተቀያሪ ላይ የሚኖሩ ተጫዋቾች ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


#transfer_news

ምላሽ ስጡበት እስኪ....!

¶ ስኮት እና ካይሴዶ ለቋሚነት ።

¶ ባርኮ እና ላቪያ ለተቀያሪነት ።

¶ ሄንደርሰን ለልምድም ለተጨማሪ አማራጭ ።

¶ ጃዙሊ እና ዋትሰን ለካፕ ውድድሮች ቀላል ተጋጣሚ ቡድኖች ።

   ሌላ ከስኮት ውጭ ተጨማሪ አማካኝ ክለባችን ምን ይሰራለታል ። ምን አለባት ስኮት በጥር ካልመጣ ብቻ ሌላ አማካኝ ሊያስፈልገን ይችላል እስከ አመቱ መጨረሻ ቦታውን የሚሸፍን ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


ጆን ቴሪ ለታዳጊዎቻችን ልምዱን እያካፈለ ይገኛል 📷

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


Pride of london for reason 💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት 👇

@videochelase
@videochelase


#CFC

¶ ከ 1 አመት በፊት እቺ ቀን ሊቬን ባለቀ ሰአት ጉድ የሰራንበት ቀን ናት ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


አስባችሁታል ግን ዝውውሩ ቢሳካ ይህንን ጥምረት 🔥

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA

3.7k 0 0 11 219

🚨ቼልሲ ስኮት ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር እየመራ ነው።

✍ Matt Law

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA


እንስቶቻችን ከሜዳቸው ውጪ ተጉዘው ዌስትሀምን 0-3 አሸንፈውታል!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

4k 0 0 4 128

በ Melbet 200% በመጀመሪያ ዲፖዚት ቦነስ ያግኙ! 🚀

የቤቲንግ ጉዞዎን በታላቅ እድል ይጀምሩ! 💰 የመጀመሪያ ዲፖዚትዎን ያድርጉና 200% የሚደርስ ቦነስ ወዲያውኑ የውሰዱ ! 🔥

🔗 ለመመዝገብ :
https://refpa3665.com/L?tag=d_5793559m_66329c_ml_3454601


🎁 ፕሮሞ ኮድ: Lucy777

ለምን Melbet? 👇

✅አለም አቀፍ ድርጅት ነው እንደ 🇮🇹ጁቬንቱስ እና 🇪🇸ላሊጋ ላሉ ክለቦች ስፖንሰር ነው ስለዚህ ምንም WITHDRAW አያሳስባቹም
✅ ከ15 አመት በላይ በስራ ላይ💰💪💪
✅ በእግር ኳስ በሌሎች ስፖርቶች ላይ ምርጥ ኦድስ
✅ ብዙ የካሲኖ ጨዋታዎች
✅ አስተማማኝ እና ዓለም አቀፍ ፕላትፎርም
✅ ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ክፍያ መንገድ

⚡️ ቦነሱ በመጀመሪያ ዲፖዚት ብቻ ያገኛሉ
👉 አሁኑ ይመዝገቡ እና ይጀምሩ!

⚽️ለMelbet Agent ለመሆን እና ጥያቄዎች @Ethiopay4 ያግኙን
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ

🚨 ​ማሳሰቢያ 💰 ቦነሱን ለማግኘት ከላይ ባለው ሊንክ እና ፕሮሞት ኮድ ተመዝግባቹ የመጀመሪያ ዲፖዚት ማድረጋቹን አትርሱ 💪


Репост из: Ethiopoker
5️⃣0️⃣0️⃣🔣0️⃣0️⃣0️⃣🅱️🔠🔠🔠

የ500,000 ብር የስፖርዊ ጌሞች ውድድር

➖ ከመስከረም 14 እስከ ጥቅምት 15
500,000 ብር በጥሬ ገንዘብ - 100 አሸናፊዎች
🥇 1ኛ ደረጃ፡ 45,000 ብር
🥈 2ኛ ደረጃ፡ 32,000ብር
🥉 3ኛ ደረጃ፡ 23,000ብር ...... እስከ 100ኛ ድረስ
ለእያንዳንዱ ለውርርድ የሚያውሉት 1 ብር 1 ነጥብ ያስገኝልዎታል። ቢያሸንፉም ሆነ ቢሸነፉ፣ ውርርዱ ለውድድሩ ይቆጠራል።

⚠️ውርርድ የሚቆጠረው የሚከተሉትን መስፈርቶች ሲያሟላ ነው፡
👉 መደብ 20 ብር ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን
👉 አጠቃላይ (odds) 1.30 ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን

በአጠቃላይ 200 ብር የሚደርስ መጫወት ያስፈልግዎታል።
ሽልማቶች በቀጥታ ወደ ሂሳብዎ (balance) በጥሬ ገንዘብ ይገባሉ
✨ ለመጫውት 👉 ethiosport.com/500k

ኢትዮስፖርት ቴሌግራም ቻናልን መቀላቀል 👉 📱  t.me/Ethiopokerofficial

📱customer support @Team4suppor📱


Репост из: Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ
ጨዋታዎቹን እያጣጣምክ ኪስህን አሙቀው🏆💰💰

እሁድም ከዞራን ጋር ሲያሳልፉ ክፍያው በቅፅበት ነው!
ዞራን የአሸናፊዎች ምርጫ! 🎰✨

🤖ፈጥነው ይመዝገቡ
አሁኑኑ @zoranbetbot ን
በመጠቀም የውርርድ ጉዞዎን ይጀምሩ🔗

ለመመዝገብ 👇👇
www.zoransport.com
📱ቴሌግራማችን ለመቀላቀል
👣
https://t.me/zoranbetting


#CFC

ጎርደንን ለማስፈረም ፈልገው የነበሩ ክለቦች....

¶ እንደ Football Insider ዘገባ ቀደም ብለው ኤቨርተን ፣ በርንማውዝ እና ኒውካስል በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት ነበራቸው ። ቀጥሎም ሐምሌ 2026 ላይ ከበርንማውዝ እና ኤቨርተን በተጨማሪ አርሰናል ፣ ሊድስ እና ፒኤስቪ ተጫዋቹን ማስፈረም ፈልገው ነበር ። ክለባችንም ተጫዋቹን ማጣት ስለማይፈልግ በአዲስ ኮንትራት ዙሪያ ከተጫዋቹ ጋር በመነጋገር ጎርደን እስከ 2029 ድረስ በቼልሲ የሚያቆየው አዲስ ኮንትራት ተፈራረመ ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


#CFC

የሶል ጎርደን ፕሮፋይል.....

¶ ሶል ጎርደን ህዳር 22 ቀን 2007 የተወለደ እንግሊዛዊ 1.77 ሴ.ሜ ርዝማኔ ያለው የቀኝ እግር ተጫዋች ነው ። በ 8 አመቱ የቼልሲን አካዳሚ ተቀላቀለ ። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ለቼልሲ አካዳሚ እየተጫወተ ነው ያደገው ።

¶ በ 2023/24 የውድድር አመት ከ 16 እና ከ 17 ዓመት በታች የአካዳሚ ቡድናችን ላይ እየተጫወተ 19 ጎል እና 7 አሲስት ማድረግ የቻለ ሲሆን... ከ 16 ዓመት በታች ናሽናል ትሮፊ እና ከ 17 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ካፕ አሸናፊ ነበር ።

¶ በ 2024/25 የውድድር አመት ህዳር ላይ የመጀመሪያ ፕሮፌሽናል ውሉን ፈረመ ። ከዚያም ከ 18 ዓመት በታች ቡድናችን ላይ እየተጫወተ በሁሉም ውድድሮች 15 ጎል አስቆጥሮ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆኖ ጨረሰ ።

¶ 2025/26 የውድድር አመት ክረምት ላይ ከሌሎች 10 የአካዳሚ ጓደኞቹ ጋር ለክለባችን ስኮላርሺፕ ፈረመ ። ያን ባደረገ በመጀመሪያው ጨዋታ ሼፊልድ ዩናይትድ ላይ ሃትሪክ ሰራ ፣ በ UEFA የወጣቶች ሊግ ካራባግን 5-0 ስናሸንፍ ጎል አስቆጠረ ፣ ማንችስተር ሲቲን 5-1 በረታንበት ፍጻሜ ጨዋታ አራተኛውን ጎል አገባ ።

¶ በዘንድሮ 2026/27 ሲዝን ከ 21 ዓመት በታች ቡድናችን ውስጥ እየተጫወተ የሚገኝ ሲሆን በ 267 ደቂቃ 1 ጎል አስቆጥሯል ። ተጫዋቹ ጎል እና አሲስት ባያደርግም ብዙ አዎንታዊ ተፅዕኖ ስለሚያሳድር በ FotMob 7.22 አማካኝ ሬቲንግ ተሰጥቶታል ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


#CFC

¶ ቁመተ መለሎው ከዊጋን በነፃ ያስፈረምነው የ 18 አመቱ የአጥቂ አማካኝ እና ቀኝ መስመር አጥቂ ቤቶኒ ዘንድሮ በውሰት የወጣውን የአካዳሚያችን ቀኝ መስመር አጥቂ ማክዊን ቦታን ተክቶ ከ 21 አመት በታች ቡድናችን ውስጥ እየተጫወተ ሲሆን በ 4 ጨዋታ 2 ጎሎች አስቆጥሯል ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


#CFC

¶ ቅድመ የነገርኳችሁ የ 18 አመት ተጫዋች ሶል ጎርደንም በዚ 3-4-2-1 አሰላለፍ ውስጥ wing back ሆኖ በአዲስ የመጫወቻ ቦታ እየተጫወተ የሚገኝ እና ጥሩ ተስፋ እያሳየ ያለ ተጫዋች ነው ።

¶ በዚ ሲዝን በግራ መስመር አጥቂነት እና በግራ wing back ቦታ እየተጫወተ ይገኛል ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


#CFC

¶ በ Jack rosser ዘገባ መሰረት አሎንሶ ሲዝኑ ከመጀመሩ በፊት የሱ 3-4-2-1 አሰላለፍ አጨዋወት ስልት በቼልሲ አካዳሚ ያሉ አሰልጣኞች ሁሉ ተግባራዊ እንዲያደርጉ ተናግሯል ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


#CFC

¶ አንድ ድንቅ ሰው ላስተዋውቃችሁ ከ 8 አመቱ ጀምሮ በኮብሀም ያደገ ሶል ጎርደን የተባለ የግራ መስመር አጥቂ ፣ ቀኝ መስመር አጥቂ ፣ የአጥቂ አማካኝ እንዲሁም box to box ተጫዋች ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


#CFC

¶ ፔድሮ ለበርንማውዝ ጨዋታ ሊደርስ ስለማይችል በሚል ብዙ ገፆች ኤስቴቫኦ የበርንማውዙን ጨዋታ በቋሚነት ይጀምራል እያሉ ነው ። በ 3-4-2-1 አሰላለፍ አጥቂ መስመሩ በዚ መልኩ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል ።

ኤስቴቫኦ ፓልመር

ሮጀርስ

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

Показано 20 последних публикаций.