በየቀኑ የሚሰማው ነገር ግራ ያጋባል። ያስደነግጣል።
ከላይ ያለችው ልጅ ትላንት ሰይፉ ሾ ላይ ቀርባ ነበር። እናም ኩላሊቷን ታማ እያለች ድንገት ከተዋወቀችው ልጅ ጋር ፍቅር እንደ ጀመረች'ና ኩላሊቱን እንደሰጣት ተናግራ ህዝቡን ስታስገርመውና ስታስደንቀው ነበር። እኔም የተቆራረጠ ቪዲዮ አይቼ በልጁ ልብ እየተገረምኩ ነበር። ሰይፉ ፋንታሁን በታሪኩ ተገርሞ በተደጋጋሚ 'ይሄ እኮ በፊልም መሰራት ያለበት ታሪክ ነው....' ሲል ነበር። ልጅቷ ስለባሏ ስታወራ 'ያኔ ዲያሌሲስ በማደርግበት ሰዓት በደንብ እንኳን ሳንተዋወቅ ለሰዓታት ከጎኔ አይለየኝም ነበር። ያኔ ከስቼ በገረጣሁ ሰዓት ነው ፍቅሩን ያሳየኝ...' ምናምን ስትል ነበር !
አሁን እራሱ ባለታሪኩ በለቀቀው ቪዲዮ ግን እንደዛ ስታሞግሰው የነበረው ልጅ ከስቶ'ና እራሱን ጥሎ 'ኩላሊቴን እሟ ቀሊጦ ካለቺኝ በኋላ ልጅቷ ትታኛለች። ከተለያየንም 3 ወር አልፎናል። እኔ በተራዬ ታምሜ አስታማሚ አጥቻለሁ። በዚህ ሰዓት እኔ ለቤት ኪራይ እንኳን የምከፍለው ነገር የለኝም....' እያለ ነው። Via ሙስተጃብ
Guys ይሄ ነገር እውነት ከሆነ አያስቅም 😥 wtf is she doing 😡