እግዜር አዳምን ከፈጠረ በኋላ ብቻውን አንደሆነ አይቶ ሴትን ከጎኑ ፈጠረለት
ሄዋንም አዳምን ከበለሱ እንዲበላ ጋበዘችው ይህም በሴት ልጅ ታሪክ የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ግብዣ ሆኖ ቀረ ። እነሆ ከዛን ቀን ጀምሮ እግዜርም ሆነ አዳም ሰላም አግኝተው አያውቁም።
someone said ለሴት ልጅ እንኳን ኩላሊት ጥፍሬን አልሰጥም ከንግዲ😁