🪙Nordom Gates
💳Nordom Gates በ2025 የራሳቸው የሆነ Crypto Exchange ለመመስረት የተዘጋጀ ትልቅ project ነው ።
አሁን ላይም Airdrop point የምናገጅበትን project launch አርገዋል ።
🪙Nordom Exchange ከተመሰረተ በኋላም ኤርድርፑ list እንደሚደረግ አስታውቀዋል ።
🪙በዚህ Airdrop ለመሳተፍ
🎞ወደ ቦቱ ገብታችሁ Daily streak reward በመቀበልና
🎞በሮቹን በመክፈት Nordom point መሰብሰብ ነው
🎞አንደኛውን በር ከፍታችሁ የሚሰጣችሁን point ወይም claim የሚለውን ነክታችሁ መቀበል አልያም ደግሞ risk to multiply ብላችሁ ቀጣይ እድላቹን በመሞከር ብዙ Nordom point መሰብሰብ ትችላላችሁ
🔑በሩን ለመክፈት ቁልፍ ያስፈልጋችኋል እሱንም የምታገኙት በDaily streak እና በ task ነው
ለመጀመር 👉 @nordom_bot