የ kSMS አጠቃላይ እይታ
እንዴት እንደሚሰራ
1. ምዝገባ
kSMS መጠቀም ለመጀመር አንድ ተጠቃሚ በቴሌግራም ቦት በኩል መመዝገብ አለበት። በምዝገባ ወቅት ቦቱ username እና password ይሰጣል። እነዚህን credential (username እና password) ካገኘ በኋላ ተጠቃሚው በዳሽቦርዱ ውስጥ የቀረበውን ሊንክ በመጠቀም የ kSMS መተግበሪያን አውርዶ መጫን አለበት። ተጠቃሚዎች በመተግበሪያው የመጫን ሂደት ጊዜ ሁሉንም ፈቃዶች መስጠት አለባቸው (Allow all permission. በጣም አስፈላጊ step ነው)። በመቀጠል በተሰጠው username እና password በማስገባት መተግበሪያውን ከዳሽቦርዳቸው ጋር ማገናኘት አለባቸው። ይህም Wi-Fi ወይም mobile data በኩል ሊከናወን ይችላል።
2. ኦፕሬሽን
የ kSMS መተግበሪያ በትክክል ለመስራት ስልኩ ከ internet ጋር ተገናኝቶ መቆየት እና ዳሽቦርድ ጋር መገናኘት አለበት። መተግበሪያው ከ ዳሽቦርዱ ስለሚናበብ ወሳኝ ነው። አንዴ ከተገናኘ በኋላ መተግበሪያው ከዳሽቦርዱ የሚመጡ መልዕክቶችን መቀበል እና ለታለመላቸው ተቀባዮች በመላክ የሰራል ። ይህ ሂደት automatic ነው፣ ከተጠቃሚው ምንም ተጨማሪ input አያስፈልገውም። ተጠቃሚዎች መተግበሪያው online መቆየቱን እና መገናኘቱን, እንዲሁም የአየር ሰዓት መኖር ኣለመኖሩን በተደጋጋሚ ማረጋገጥ (check ማድረግ) አለባቸው። ጥሩ ገቢ ለማግኘት፣ በቂ የአየር ሰዓት ያስፈለጋል
3. ገቢ
በመተግበሪያው በኩል ለሚላክ ለእያንዳንዱ መልእክት ተጠቃሚዎች ገንዘብ ያገኛሉ። በተጨማሪም፣ ጓደኞችን ወይም ሌላ ሰው በመጋበዝ ገብዎን ማሳደግ የችላሉ ። ተጠቃሚዎች ወደ ዳሽቦርድ በመግባት እና የገቢ መጠነን በማየት ገቢያቸውን መከታተል ይችላሉ። ዝቅተኛው የማውጣት መጠን ከደረሰ በኋላ ገንዘብ ማውጣት ይቻላል።
ልብ ይበሉ
ገና በመጀመር ላይ ስላላ የመልእክቶች መጠን ውስን ሊሆን ስለሚችል ገቢዎ ለጊዜው ዝቅተኛ ልሆን ይችላል። ነገር ግን አገልግሎቱ እየሰፋ ሲሄድ (ይህም በቀናት ውስጥ ሊከሰት ይችላል) የመልእክቶች ብዛት ይጨምራል ይህም በገቢዎ ላይ ከፍተኛ ጭማሪ ያስከትላል። በዚህ ጊዜ ውስጥ ትዕግስት ያስፈልጋል.
https://t.me/ksmsdahboardbot/kSMS?startapp=GIILYX
መልካም እድል።