ኢትዮ ሲግማ ቦይ || Ethio Sigma BOY


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ለአስተያየት
👉 @li_ethio
ይሄ የኢትዮጵያ ወንዶች የሲግማ ቻናል ነው
በዚህ ቻናል 👇 አነቃቂ ንግግሮች እና ቪዲዮዎች
ለወንድ የሚሆኑ ጥቅሶች
ለመለወጥ ሚረዱ ጽሁፎች
ለአላማ እንዴት መታገል እንዳለብን
እና ሌሎችንም ለማድረግ የሚረዱ ጹፉፎች ወደምንለቅበት ቻናል እንኳን ደና መጣችሁ 😈

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 10-15 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ


ምን የRomance Film ይፈልጋሉ ?

➡️After

➡️TimeFreak

➡️ThroughMywindow

➡️PurpleHearts

የፈለጉትን ለመጠየቅ ➡️ RomanceFilm


አዲሱን የግምት የቻሌንጅ ወቅት በድምቀት እየጀመርን ነው! 🔥⚽

የግምት ቻሌንጅ ተመልሷል በእግር ኳስ ትልቁ ትርኢት እየጀመርነው ነው።

𝐁𝐚𝐫𝐜𝐞𝐥𝐨𝐧𝐚🆚 𝐑𝐞𝐚𝐥 𝐌𝐚𝐝𝐫𝐢𝐝 | El Clásico

📅 ኤፕሪል 26 | 🕙 22:00
💰 ሽልማት፡ 10,000 ብር ነፃ መወራረጃ!

👐👐

🤑 እንዴት ማሸነፍ ይቻላል:

✔ የጨዋታውን ትክክለኛ ነጥብ ይገምቱ ግምታችሁን በ ቴሌግራም ቻናላችን ብቻ ያጋሩ https://t.me/betwinwinset
✔ የዊን ዊን ተጠቃሚ መታወቂያዎን ከእርስዎ ግምት ጋር ያስገቡ
✔ በአንድ ተጫዋች አንድ ግምት ብቻ ግምትዎን ከጨዋታው በፊት መሆኑን ያረጋግጡ
✔ ምንም ማስተካከያ  ማረግ ወይም ብዙ አስተያየቶች ከጨዋታ ዉጪ ያደርጋል
✔ የነፃ ዉርርድ ህግ እና ደንብ ተግባራዊ ይሆናል
✔ አሸናፊዎች ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ በ 48 ሰዓታት ውስጥ ነፃ ዉርርድ ያገኛሉ

BETWINWINS - አሁን በትልቁ ያሸንፉ!


1. ብልህ ሁን !
2. የራስህን መንገድ ተከተል !
3. ቡዙ አታውራ ! ስራህን በተግባር አሳይ!

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


አንተን የሚፈልጉህ ለጊዜው ከሆነ
አንተ ደሞ በ ቋሚነት ተዋቸው!

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


የዛሬ ትልልቅ ጨዋታዎች! ዛሬ እድል ከእርስዎ ጋር ናት!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins  መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉

🕹 

Betwin link 👉  https://affiliates.betwinwins.net/links/?btag=2094418


ዋናው ምን ያህል ኖርክ ሳይሆን
ምን አይነት ህይወት ኖርክ ነው!


አዳም ከሰራው በደል እና ሀጥያት ሊያነፃው ህያው የእግዚአበሔር ልጅ ተወለደ፣ተጠመቀ፣ተሰቀለ! በመስቀሉ ላይ በቆረሰው ስጋው ባፈሰሰው ደሙ ለዓለም ሁሉ ድህነትን አሰጠ!

የክርስትና ዕምነት ተከታይ ለሆናችው የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለት በሰላም አደረሳችው ፤ መልካም የስግደት እናም የፀሎት ቀን ይሁንላችው

-በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን ኢሳያስ
ምዕራፍ 53:4


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


እጅህን ኪስህ ውስጥ ከተህ የስኬታማነትን መሰላል መውጣት አትችልም

እጅህን አሰራው!

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


SP TV ማስሞላት የምትፈልጉ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

👉 @YonidishTech
👉 @YonidishTech


የምትወድቀው ሰዎችን ለመጣል የሞከርክ ቀን ነው

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


እመነኝ እነሱ ማውራታቸውን አያቆሙም
አንተም ማስደመምህን እንዳታቆም!!

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ለሚንቁህ ሰዎች ጣፋጭ በቀልህ . . . . . .
ተለውጠህ ማሳየት ነው።😎

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


የብርጭቆ አይነት ባህሪ ይኑርህ ! ካልነኩህ አትንካቸው ! ከሰበሩህ ግን #ቁረጣቸው !

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


የሁለት ፍቅረኛሞች ታሪክ

አንድ ወጣት አንዲትን ልጅ ያፈቅራት ነበርና አንድ ጉዞ ላይ አብረው ተጉዘው ነበር። የጉዞው ቡድን በሆነች መንደር መግቢያ አከባቢ አዳራቸውን ሲያረጉ ልጁም ጨለማውን ተገን በማድረግ ወደ ሚወዳት ልጅት ጋር በመሄድ እንድትመቻቸው ይጠይቃታል ።

  እሷም እስቲ ሰዎች ሁሉ ተኝተው እንደሆነ ተመልከት ትለዋለች። አይቶ መጥቶ ሁሉም እንደተኙ እና ምቹ አጋጣሚ እንደሆነ ነገራት። እሷ ግን .....ሙሉታሪኩን ያንብቡ Read more


Репост из: 🔥Best folder disk channel🔥
🚨ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል


የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !!

በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ


እናትህ ልብህን ለመስራት 9 ወር ነው የፈጀባት .......

በ 5 ደቂቃ እንዲሰብሩት አትፍቀድላቸው !!

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


🌸 ለፋሲካ እየተዘጋጁ ነው? እኛም ተዘጋጅተናል! 🌸
ይህ ፋሲካ ከበፊቱ የበለጠ ጣፋጭ እና አጓጊ ይሆናል! 🍫🥖🎉 5 እድለኛ ደንበኞች የ20ሺህ ብር የሚገመቱ የምግብ ግብአቶች እና ተጨማሪ ስጦታዎች የያዘ የትንሳኤ ቅርጫት ይደርሳቸዋል! 🧺💰
🤔 ሽልማቱን ለማግኘት
✅ 200 ብር እና ከዚያ በላይ ውርርድ ያድርጉ
✅  ከ3 በላይ ቡድን ለውርርድ መምረጥ
✅ የእግር ኳስ ውርርድ እስከ 12-08-2017 ድረስ ይቆጠራል

አርብ የስቅለት እለት እጣ እናወጣለን እና እድለኞችን እናሳውቃለን! 🎊
BETWINWINS - አሁን በትልቁ አሸንፉ !

Betwin link 👉  https://affiliates.betwinwins.net/links/?btag=2094418


ለምን ተፈጠርኩ አትበል ፈጣሪ አንተን ያለምክንያት አልፈጠረህምና።
 
➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ጀግናው 👿

👉በማያገባክ ነገር ጣልቃ አትግባ
👉በሆነው ባልሆነው አትገልፍጥ
👉 ከማንም ጋር አትጨቃጨቅ
👉 ርካሽ ቦታ አትገኝ


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy

Показано 20 последних публикаций.