ቶተንሀም ኢትዮ ፋንስ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ωєℓ¢σмe
ይሄ የኢንግሊዙ ኩራት የሆነው ክለብ ቶተንሀም የሚዘገብበት ቻናል ነው

➠ ስለ ስፐርስ ታሪክ
➠የስፐርስ ጨዋታ በቀጥታ ከ ስታዲየሙ
➠ የስፐርስ የተጫዋቾች ዳሰሳ በየሳምንት ምትፈልጉትን ተጫዋች ህይወት ታሪክ ይቀርባል
➠ ስለ ስፐርስ አዝናኝ ነገሮች
➠ ስለ ስፐርስ ሁሉም አለ
ግሩፕ @ETHIO_SPURS_GROUP
አስተያየት @NovacaneX & @sonaldo7

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


በተጨማሪም ምሽት 4:00 ላይ የሆይቤዋ ዴንማርክ ከሰርቢያ ትጫወታለች።

Good luck Viking❤️🇩🇰

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1


ቀደም ብሎ በተደረገ የዩሮ 2024 ጨዋታ የሚኪ ቫን ዲ ቬኗ ሀገር ኔዘርላንድ በኦስትሪያ የ3-2 ሽንፈት አስተናግዳለች።


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1


🔵⚪️ ተጫዋቾቻችን ከ አዲሱ ማሊያ ጋር✨


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1


🟡⚫️ || ቦሩሲያ ዶርትመንድ ሆይቤ ላይ ፍላጎት አሳይተዋል።

[BILD]

የሆይቤ ፈላጊዎች በዙሳ?😁

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1


ገባ ገባ በሉ fam ❤




🇦🇷ክርሰቲያን ሮሜሮ በተሳተፈባቸው የአርጀንቲና ያለፉት 32 ጨዋታዎች በሀያ አምስቱ ምንም ጎል አልተቆጠረባቸውም🥶

"ሮሜሮ ከአርጀንቲና ጋር ሶስት ዋንጫዎችን አሳክቷል 🏆✅

🇦🇷ዛሬ ልደቱን እያከበረ የሚገኘው የሀገሩ ልጅ የሆነው ሊዮኔል ሜሲ🎉 ስለ ሮሜሮ ሲናገር 🗣" ሮሜሮ በአሁኑ ሰኣት ከአለማችን ካሉት ምርጥ ተከላካዮች ቀዳሚው ነው።👏

SHARE @ethio_spurs1
SHARE  @ethio_spurs1


🚨📸📸

#coys

SHARE @ethio_spurs1
SHARE @ethio_spurs1


𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ቶተንሃሞች በቀጣይ አመት ከሜዳ ውጪ የሚያደርጉትን ማልያ ይፋ አድረገዋ𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ቶተንሃሞች በቀጣይ አመት ከሜዳ ውጪ የሚያደርጉትን ማልያ ይፋ አድረገዋልደ።

Normal version costs £85.
The elite version costs £125. 🤯

SHARE @ethio_spurs1
SHARE @ethio_spurs1


ኤመርሰን ሮያል የኤሲሚላንን ፍላጎት አረጋግጧል፡🗣 “አዎ፣ ሚላን ስፐርስን ስለ እኔ እንደጠየቀ አውቃለሁ። በዚህ እኮራለሁ ሚላን ትልቅ ክለብ ነው። "በእኔ ፍላጎት እያሳዩ እንደሆነ በማወቄ ደስተኛ ነኝ።" ዝውውሩ በሚቀጥለው ሳምንት ይጠናቀቃል ሲል ፋብሪዚዮ ሮማኒዮ🏅 ዘግቧል።

607 0 1 15 31

Ange Postecoglou ድራጉሲን ላይ🗣 ፡ "እሱ እጅግ በጣም ጥሩ ልጅ እና መከላከልን የሚወድ ተከላካይ ነው"። ደግሞ እሱ ደፋር ነው እና ገና 22 አመቱ ነው። እሱ በስፐርስ ውስጥ በመኖሩ በጣም ጥሩ ነው! "🤍 FABRIZIO ROMANIO🏅


Market value changed ⚡️🔥


​​🚨 ኤሲ ሚላን የቶተንሃሙን አማካይ ፒየር ኤሚሌ ሆይበርግን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

Corriere dello Sport

SHARE @ethio_spurs1
SHARE @ethio_spurs1


🫴He is coming 🔥

#COYS

SHARE @ethio_spurs1
SHARE @ethio_spurs1


ከእለታት አንድ ቀን⚪️🥺

SHARE @ethio_spurs1
SHARE @ethio_spurs1


🇮🇹 ፋብሪዚዮ ሮማኖ፡-

"ስለ ሮሜሮ በቶተንሃም ያለውን ፍላጎት ማውራት ከፈለግኩ 3 ቀናቶች አይበቁኝም!

"ቶተንሀም ሮሜሮን ለመሸጥ ምንም ፍላጎት የለውም ለድርድር እራሱ አይሄዱም።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1


ማንችስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም ካናዳዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ጆናታን ዴቪድን ከሊል ለማስፈረም ፍላጎት ያሳዩ ክለቦች ናቸው። (Sky ስፖርት)


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1


🙏ቤንታኩር ይቅርታ ጠይቋል...

Benta🗣 :-

"ወንድም ሶኒ ስለተፈጠረው ነገር አዝናለሁ መጥፎ ቀልድ ብቻ ነበር የምወደውን ነገር በደንብ ታውቃለህ እና አንተንም ሆነ ማንንም መናገር ፈልጌ አልነበረም" ወንድሜ እወድሃለሁ 🤍❤️


🚨 ሰሞኑን በሶን ና ቤንታንኩር መካከል የተፈጠረው አነጋጋሪ ነገር!

->ሰሞኑን የቶተንሀሙ ተጫዋች ሮድሪጎ ቤንታንኩር ከአንድ የዩራጋይ ቲቪ ጋር በነበረው ቃለ ምልልስ ላይ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢው ጋዜጠኛ የቶተንሀም ማሊያ ይሰጠው እንደሆነ ሲጠይቀው ቤንታንኩርም "የማንን!? የሶኒን? የአጎቱ ልጅ/የአክስቱ ልጅ ሊሆንም ይችላልኮ ሁሉም ኮርያውያን አንድአይነት ናቸው" የሚል ፌዝ ያዘለ ቀልድ ከተናገረ በኋላ ብዙ የስፐርስ ደጋፊዎች በተለያዩ social mediaዎች እየነቀፉት ይገኛሉ።

እናንተስ በዚ ጉዳይ ምን ታስባላቹ? እውነት ቤንታንኩር ለቀልድ ብሎ ነው ወይስ ዘረኝነት⁉️


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1


What a solid performance from the Viking!😮‍💨🇩🇰


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1

Показано 20 последних публикаций.