Ethio ቴክ'ˢ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Технологии


✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group
✅Apps💽 👉 @ethioapps1
✅Games🎮 👉 @ethiogamestore
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot
✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ
✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Технологии
Статистика
Фильтр публикаций


አርሰናል ከ ሞናኮ እና ሲቲ ከ ጁቬንትስ የሚያደርጉትን ተጠባቂ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ  🏆

https://t.me/Premier_League_Sport/126970




#የቦት_ጥቆማ

@EthiotelecomChatBot

📌994 ቴሌ ደውላችሁ ይፈታላችሁ የነበረውን ችግር እዚህ ቦት ላይ በመፃፍ ማስተካከል ትችላላችሁ።

✅ቦቱ የኢትዮ ቴሌኮም ነው።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


አሁን፣ በኋላ፣ ነገ... ጠዋት፣ ማታ... ብቻ ግን #Surprise አለን🎁 ይደገማል ይደጋገማል።🎉

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


📌ይህን ስታደርጉ እነሱ ቴክስቱን ቢያጠፉትም‼️ እዚ ውስጥ በፍጥነት መታችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።🙌

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


2. የምታገኙት #Off ሆኖ ነው አብሩት።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


1. Setting ላይ Notification ብላችሁ Search አድርጉና Notification History ውስጥ ግቡ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


#Ethio_Techs_Tips

📌ቴሌግራም ላይ የሆነ ቴክስት ገብቶላችሁ ልታዩት ስትሉ ሰውየው #እያጠፋው😡 ከተቸገራችሁ ይቺን ሴቲንግ አስተካክሉ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


#የአፕ_ጥቆማ📲

⚽️አፑ የሚጠቅማችሁ⚽️

⚽️ ከፈለጉ ቀጥታ ጨዋታ ምትመለከቱበት
⚽️ ከፈለጉ ውጤቱን ምትከታተሉበት
⚽️ Betting ለምትመድቡ Live ቋጠሮ የሚሆን 😁😁
⚽️ የጨዋታ Statistics ፣ Linup ፣ አለማችን ላይ የሚደረጉ ስፖርቶችን በአንድ ላይ❤️

🔥VIP IPTV አልሰራ ላላችሁም ምርጥ አፕ ነው ተጠቀሙበት🙏

📥 Download From Ethio Apps Store 📥

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


⚽️ኳስ አፍቃሪያን እስኪ የታላችሁ React❤️


91. ጥያቄ: የትኛው ቀድሞ የተፈጠረ ይመስላችኋል?
Опрос
  •   ስልክ
  •   ራዲዮ
512 голосов


👨‍💻ማንኛውም የትምህርት ደረጃ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች ሊኖራችሁ የሚገባ ምርጥ👏 አፕ ነው።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


#የአፕ_ጥቆማ

📚 ከ 9-12 አዲሱን እና ነባሩን መፅሀፎች
📚ለ Entrance ተፈታኞች Work Book እና የ Entrance ጥያቄዎች
📖ለ 8 ኛ ክፍል መፅሀፉንና የሚኒስትሪ ጥያቄዎች
📖ለዩንቨርስቲ ተማሪዎች የ Fresh Man ኮርሶችን በየትምህርት አይነቱ እና
📝አሳይመንት የቤት ስራ የምሰሩበት Bot ያለው ምርጥ አፕልኬሽን ነው


📥Download From Ethio Techs📥

📥ከ PLAYSTORE ለማውረድ📥
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.digital_library.ethio

📲ለ IPHONE📲
https://apps.apple.com/app/bright-study/id6618149871

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


#የዌብሳይት_ጥቆማ

📌http://10Minutemail.com

🔆አንዳንድ ዌብሳይቶች እና አፕልኬሽኖች ላይ የ Email Verification ግድ ሲሆንባችሁ ይሄን ዌብሳይት በመጠቀም ለ 10 ደቂቃ #ብቻ የሚቆይ ኢሜል አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


ELPA😡

⚠️በመላ ሀገሪቱ ሀይል ተቋርጧል።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

4k 0 11 13 22

⚠️በቴሌግራም የሚላኩላችሁን እንደዚህ አይነት የ #Phishing ይዘት ያላቸው ሊንኮችን በጭራሽ እንዳትከፍቱ።🙏

‼️ከምታውቁት ሰው ቢላክም..


                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


#ለተማሪዎች...👨‍💻

📌Link: ryne.ai

🔥ይሄ ልክ እናንተ እንደሰራችሁት አድርጎ ይሰራላችኋል።

🔥በጭራሽ #Detect አይደረግም።‼️

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

2.8k 0 142 5 28

👨‍💻ተማሪዎች ቀጣይ #ወደናንተ ነኝ ግን እንዳትናገሩ 👂

#React😊


ጨርሰናል😊


4. Turnitin AI

⚠️ዋና ስራው ይሄ ነው መምህራን ብትከፍሉትም አይቆጭም 🔥

📌Link: https://www.turnitin.com/solutions/topics/ai-writing/

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

Показано 20 последних публикаций.