መልዕክቱ ይሰራጭ‼
===============
#ScamAlert
✍ !ይሄን የጥንቃቄ መልዕክት በአስቸኳይ ሼር አድርጉት!‼️‼️
ብዙ ሰው እየተሸወደ ነው።
«የቴሌግራም ፕሪሚየም በነፃ ተቀብለዋል!» የሚል የአማርኛ ጽሑፍ ከስሩ ሊንክ ያለው እየተሰራጨ ነው።
ልብ በሉ! ሊንኩን ከተጫናችሁት አካውንታችሁ 100% ተጠልፏል።
በምታውቁት ሰው አካውንት ቢላክም፤ አውቆ ሳይሆን እርሱም ተበልቶ ነው።
ሊንኩን በፍፁም እንዳትከፍቱ።
ሳታውቁ በስህተት የከፈታችሁ ካላችሁ በአስቸኳይ ይህን አድርጉ።
✅ መጀመሪያ ፕሮፋይላችሁ ላይ ወዳለው Settings ላይ ግቡ Devices የሚለውን ንኩት። በቀይ የተፃፈውን Terminate All Other Sessions የሚለውን ተጫኑና ከሁሉም አካውንታችሁ ሎግኢን ከተባለባቸው ዲቫይሶች ውጡ። Ok በማለት 24 ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት። 24 ሰዓት ከቆዬ ይህን ማድረግ ላትችሉ ትችላላችሁ። ምክንያቱም እነርሱ ይህን ስቴፕ ተከትለው እንደ ዋና ባለቤት ሆነው እናንተን ያባርሯችኋል።
ብዙ ሰው እየተጠለፈ ስለሆነ እባካችሁ በየቦታው ሼር አድርጉት። እንደው መቼ ነው የሚገባን?
በስካመሮች ጉዳይ ስንት ጊዜ እንናገር? አሁን ማነው በነፃ ፕሪሚየም የሚሰጣችሁ?