አላህ ሆይ
ስተኛ አንቃኝ የራሴ ደግነት የሰዉ ክፍት ጎልቶ ሲታየኝ አንተ አዉጣኝ
የተጠጋሁክ መስሎኝ ስከንፍ የታገስ መስሎኝ ከዛልኩ አንተ አዉጣኝ
የምድር እሩጫየን ፍፆሜዉን አሳምርልኝ
ከጅማሬዉ ፍፆሜየን አሳምርልኝ
የሰዉን እንጂ ያንተን የማያስቡ የዛሬን እንጂ የነገን የማይተምኑ
ገና ሳይጨብጡ በምኞት የቀለሉ እራሳቸዉን ብልህ አድርገዉ የሚመለከቱ ለላያቸዉ እንጂ ለዉስጣቸዉ የማይጨነቁ ልባቸዉን ደብቀዉ በአፍ የሚያጫውቱ እራሳቸዉን ብልህ አድርገዉ የሚመለከቱ ይበልፅጉ እንጂ አምልኮንም ለሰይጣን ያደረጉ ያደረክላቸዉን የዘነጉ የምቾት ፍቅር መንፈሳዊ እዉቀታቸዉን የቀማቸዉ አይኖቻቸዉ የታሸጉ
አጥራቸዉን አሳምረዉ የቋረጡ ትዉልድ በዝተዋል እና አላህዋ እኔም የዚህ ትዉልድ ገፅታ ነኝ እና አላህ ሆይ ፈዉሰኝ አሻራየን አሳምርልኝ
የዚችን አለም ሂወት አሳሳቢ አታድርግብኝ
ሳራ✍