በትግራይ ክልል ወርቅ እንደ አፈር እየታፈሰ ነው!!
======================
በኢትዮጵያ ወርቅ ከሚገኝባቸው ክልሎች መካከል የትግራይ ክልል አንዱ ሲሆን ክልሉ ከሌሎች ክልሎች የበለጠ በወርቅ ፍለጋ እና ንግድ ፍቃድ ቀዳሚ ሲሆን ከ90 በላይ ፍቃድ ያላቸው የወርቅ ማዕድን ኩባንያዎች አለት። ትግራይ ከጦርነቱ በፊት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ትልቅ ወርቅ ካቀረበላቸው ተርታ ትሰለፋ የነበረች ሲሆን 26 ኩንታል (2.6 ሜትሪክ ቶን) ወርቅ በአመት 100 ሚሊዮን ዶላር አካባቢ ይሸጥ ነበር።
ከጦርነት ማግስት ደግሞ ወርቅ በተለያዩ መንገዶች እንደ አፈር እየተመረተ ሲሆን የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜጎች ተሳታፊ ናቸው ተብሏል።
https://t.me/Ethiomine2