''ዋናው ነገር ሰላም✨🤍
ዋናው ነገር ጤና
እድሜ መስታወት ነው
እናያለን ገና
ሁሉም በአንድ ቀን
በአንድ ጀንበር መቼም አይሞላ
ግን ጤና ካለ እናያለን ነገም ሌላ
ካሰቡት ደርሰው ከተመኙት ለመደሰት
ሌላው ትርፍ ነው ዋናው ነገር
ጤናን ማግኘት
ሰላም ይሁን ሃገሩ
ሰላም ይሁን መንደሩ
ሰላም ይሁን ሃገሩ
ቀየውና ሰፈሩ'' 🔥🎶
jᵒⁱⁿ⇝ @fiker☑️
ዋናው ነገር ጤና
እድሜ መስታወት ነው
እናያለን ገና
ሁሉም በአንድ ቀን
በአንድ ጀንበር መቼም አይሞላ
ግን ጤና ካለ እናያለን ነገም ሌላ
ካሰቡት ደርሰው ከተመኙት ለመደሰት
ሌላው ትርፍ ነው ዋናው ነገር
ጤናን ማግኘት
ሰላም ይሁን ሃገሩ
ሰላም ይሁን መንደሩ
ሰላም ይሁን ሃገሩ
ቀየውና ሰፈሩ'' 🔥🎶
jᵒⁱⁿ⇝ @fiker☑️