🎤News
SAMSUNG ሰራተኞቹ chatGPTና Google bardን እንዳይጠቀሙ አዘዘ።
ግዙፉ የደቡብ ኮርያ ኩባንያ ሰራተኞቹ ማንኛውንም generative AI ቱሎች በዋነኝነት chatGPTና Google Bardን እንዳትይጠቀሙ ከልክሏል። ይህን ያደረገውም የተወሰኑ የሳምሰንግ ኢንጅነሮች ሚስጢራዊ የሆኑትን መረጃዎች ለchatGPT በማጋራታቸውና መረጃውም አፈትልኮ በመውጣቱ ምክንያት ነው።
አንዱ የSemiconductor ክፍል ሰራተኛ ሚስጢራዊ የሆነውን የDatabase source code ያለበትን ችግር እንዲነግረው chatGPT ላይ አስገብቶ ይጠይቃል። chatGPT ደግሞ ሁሉም ተጠቃሚዎች የሚጠይቁትን መረጃ እራሱን ለማለማመድ እንደ ግብዐት ስለሚጠቀምበት መዝግቦ ያስቀምጠዋል። በዚህ ምክንያትም መረጃው እንደወጣ The Economist Korea የተባለ ድህረ ገፅ ዘግቧል።
ሳምሰንግም ሰራተኞቹ ብቻ የሚጠቀሙበት AI ቱሎች እራሱ እያበለፀገ እንደሚገኝ ገልጿል።