ከ801 ሺህ በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ ተጠቃሚ ሆነዋል
****************
(ኢ ፕ ድ)
በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ በዘንድሮው ዓመት ከ801 ሺህ በላይ ተማሪዎች በትምህርት ቤት ምገባ ተጠቃሚ እየሆኑ እንደሚገኙ ተገለጸ።
በዚህም 16 ሺህ የሚሆኑ እናቶች የሥራ ዕድል እንደተፈጠረላቸው ተጠቁሟል።
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ፣ ጤናማ እና ፍትሐዊ ዓለምን ለመገንባት የተቀናጀ ስትራቴጂ እንደሚያስፈልግ ጠቅሰው፤ ለዚህ ደግሞ የትምህርት ቤት የምግብ ፕሮግራሞች ላይ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚገባ ገልጸዋል።
በዚህ ረገድ አዲስ አበባ የተሻለ ተሞክሮ እንዳላት ጠቁመዋል።
በከተማዋ በዘንድሮው ዓመት ከ801 ሺህ በላይ ተማሪዎች በትምህርት ቤት ምገባ ተጠቃሚ መሆናቸውንና 16 ሺህ የሚሆኑ እናቶች የሥራ ዕድል እንዳገኙ
.......https://press.et/?p=138326