የኢትዮጵያ አየር መንገድ የገዛው ኤ350-1000 አውሮፕላን አዲስ አበባ ገባ
****
(ኢ ፕ ድ)
በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 "Ethiopia land of origins" የሚል ስያሜ የተሰጠው የመንገደኞች አውሮፕላን በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብቷል።
ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን አቀባበል መርሐግብር በቦሌ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ እየተካሄደ ይገኛል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን በፈረንሳይ ቱሉዝ በተካሄደ ስነስርዓት ከኤርባስ ኩባንያ መረከቡ ይታወቃል።
በሄለን ወንድምነው
ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓም