አትሌት ፅጌ ዱጉማ በ800 ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸነፈች
******
(ኢ ፕ ድ)
አትሌት ፅጌ ዱጉማ በፈረንሳይ፣ ሜዝ በተካሄደ የዓለም የ800 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር የቦታውን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች።
ርቀቱን 1 ደቂቃ ከ58 ሰከንድ ከ97 ማይክሮ ሰከንድ በቀዳሚነት ማጠናቀቋን የዓለም አትሌቲክስ አስታውቋል።
የካቲት 1 ቀን 2017 ዓም