እንደምን አመሻችሁ
ከላይ ባስቀመጥኩት መሰረት ምርጫችሁን ማወቅ የቻልኩኝ ሲሆን
አብዛኞቻችሁ የ Charity ስራዎች ላይ መስራት እንደምትፈልጉ ማወቅ ችያለው
ስለዚህ ወደስራ መግባት እንችላለን ማለት ነው
አመሰግናችዋለው❤️
ከላይ ባስቀመጥኩት መሰረት ምርጫችሁን ማወቅ የቻልኩኝ ሲሆን
አብዛኞቻችሁ የ Charity ስራዎች ላይ መስራት እንደምትፈልጉ ማወቅ ችያለው
ስለዚህ ወደስራ መግባት እንችላለን ማለት ነው
አመሰግናችዋለው❤️