ቡም ቡም ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣውት ደግሞ ዩትዩብ ላይ የምታዩዋቸውን ቪድዮዎች በMp3 ማውረድ የሚያስችላችሁን አዲስ የቴሌግራም ቦት ይዤላችሁ ብቅ ብያለው
እንዴት እንደምንጠቀመው የሚያሳይ አጠር ያለች ቪድዮ እና ሊንኩን እለቅላችዋለው
እንዲለቀቅ የምትፈልጉ👍
@ethyouths
እንዴት እንደምንጠቀመው የሚያሳይ አጠር ያለች ቪድዮ እና ሊንኩን እለቅላችዋለው
እንዲለቀቅ የምትፈልጉ👍
@ethyouths