አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የቀድሞ ተማሪዎቹ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ ተሰባስበው ትዝታቸውን ያወጉ ዘንድ፣ ቤታቸውንና መነሻቸውን ይጎበኙ ዘንድ፣ ስኬታቸውን ያወጉ ዘንድ ጋብዟል።
እኔም እንደቀድሞ ተመራቂነቴ በኢሜል አድራሻዬ የጥሪ ካርድ ደርሶኛል። ከሁለቱ ቀን በአንዱ ተገኝቼ ትዝታዬን ከወዳጆቼ ጋር አወጋለሁ።
መገኘት የምትችሉ የቀድሞ ተመራቂዎች ሁሉ ቤታችሁን፣ መነሻችሁን ትጎበኙ ዘንድ ተጋብዛችኋል።