Real Estate and Property Valuation draft Proclamation.pdf
አዲሱ የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግመታ ረቂቅ አዋጅ በዘርፉ ላይ ሲስተዋሉ የነበሩ ብዙ ችግሮችን ይፈታል ተብሎ ይገመታል።
ከእንግዲህ አማላይ ፎቶ መሸጥ አይቻልም፣ ቢሸጥ እንኳ ገንዘቡ ዝግ ሒሳብ ይቀመጣል፣ የተገነባው ሪልስቴት ስሙ ለባለቤቱ እስኪዘዋወር ድረስ በእግድ ውስጥ ይቆያል፣ እንደድሮው ከቤት ገዢ ገንዘብ ሰብስቦ ለባንክ ማስያዝ አይኖርም። ዘርፉ ስርዓት ሊይዝ ይገባል፣ እንደውም ዘግይቷል። ብዙዎች ጥሪታቸውን ተነጥቀዋል፣ አልቅሰዋል፣ ይበቃል መባሉ ትክክል ነው።