🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
💗የፍቅር ማእበል💗
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል1️⃣
ሰላም እባላለሁ። ብዙዎች እንደ ስሜ ሰላም የሆንኩ ሰው እንደሆንኩ ይነግሩኛል...
ቅብርር ያልኩ የድሀ ልጅ ነኝ እናቴ እንደወንድም እንደሴትም ሆና ነው ያሳደገችኝ ፈጣሪ ይመስገን እንደማንኛውም ኢትዮጽያዊ ተመርቄ ስራ ይለኝም ።
በወጣትነት እድሜ ቤተሰብ ለፍቶ ስንት መስዋትነት ከፍሎ አስተምሮ ሲጨርስ ስራ አቶ ቤት ቁጭ ብሎ የነሱን እጅ እንደመጠበቅ የሚያም ነገር የለም ።
በዚህ ህይወት ውስጥ ብቸኛ ያተረፍኩት ነገር ቢኖር ፍቅረኛዬን ማክቤልን ነው ።
ከልጅነታችን ጀምሮ አብረን ነው ያደግነው የፍቅር ስሜት በመላችን አልነበረም እኔ 12 ስገባ እሱ ቀድሞኝ ተፈትኖ ውጤት አልመጣለትም ነበር
እና የዛን አመት ነው አፈቅርሻለሁ አፈቅርሀሉ ሳንባባል እራሳችንን relationship ውስጥ ያገኘነው ።
ይኸው አሁን 5 አመታችንን ጨርሰን ወደ 6 እየሄድን ነው ፈጣሪ ከፈቀደው እኔ ልክ ስራ እንዳገኘሁ እናቴን የተወሰነ የሰርግ ወጪ ማገዝ ከቻልኩ ለመጋባት ነው እቅዳችን
ቢያንስ ካገባሁ ቡሀላ ከናቴ ላይ ሸክም ከመሆን እድናለሁ በራሴም እፍጨረጨራለሁ ብዬ አምናለሁ።
ከናቴጋ ቡናችንን እየጠጣን የሞቀ ጨዋታ እያለን ማክቤል ደወለ አነሳሁት
ሄሎ ሰላም
ወዬ ማክ
ሰፈር ነኝ የተለመደው ቦታ እየጠበኩሽ ነው ቶሎ ነይ !!!
እሺ መጣሁ ብዬ እናቴን መጣሁ ቆይ ማክቤል ፈልጎኝ ነው ከቆየሁብሽ ወደ ስራሽ ሂጂ እሺ እናቴ
ስሚያት በዛው በለበስኩት ቱታና በነጠላ ጫማ ወደ ማክቤል አመራሁ (ነፍቅር አጋራችሁን በጣም ስትቀርቡት ስለለበሳችሁት ልብስ ግድ አይሰጣችሁም እዚጋ ዋናው ነጠብ እሱን ማግኘታችሁ ማውራታችሁ ለናንተ ከበቂ በላይ ነው)
ማክ የተለመደው ቦታችንጋ ቁጭ ብሏል እንደለመድኩት ከኋላው ሄጄ ጥምጥም ብዬበት ሳምኩት ፍፁም የማቀው ማክቤል አልነበረም እጄን ከሰውነቱ ላይ መንጭቆ አነሳው በስማም እንዴ ምናባህ ሆነሀል መነጨከኝኮ አልኩት 😒
ካሁን ቡሀላ መተዛዘሉ አስፈላጊ አደለም ለትልቅ ጉዳይ ነው የፈለኩሽ አለኝ ፊቱ ደም መስሏል ደም ስሩ ሁላ ተወጣጥሯል አረ እያስጠነከኝ ነው የተፈጠረ ነከር ካለ በቀጥታ ተናገር ምን ሆነሀል ቆይ??
ከዛሬ ጀምሮ እኔና አንች መለያየት አለብን ካሁን ቡሀላ አጠገብሽ አልደርስም አጠገቤ እንዳትደርሺ አለኝ።
ከት ብዬ በረጅሙ ሳኩበት አንተ ያምሀል እንዴ እኔኮ ምን ተፈጥሮ ነው ብዬ ደነገጥኩ አንተ ትቀልዳለሀ ደነዝ ጌታን ፊትህ ሁላኮ ተቀያይሯል እጄን ወደጉንጩ እያስጠጋሁ
በደጋሜ አጄን ከፊቱ ላይ አነሳና መስፍን ይሙት አልቀለድኩም ለምን ብለሽ እንዳጠይቂኝ ዝም ብለሽ ከህይወቴ ውጭልኝ አለ አይኑ አዝሎት የነበረውን እንባ አፈሰሰው
ምን አልክ መስፍን ይሙት እእ በአባትህ ማልክኮ እንዴ ምንድነው የተፈጠረው ያምሀል እንዴ ቆይ ምን አጠፋሁ ንገረኝ እንዴ ቆይ አቶደኝም አታፈቅረኝም 6 አመት ይቅርና 6 ወር የለፉበት ፍቅርኮ ያሳዝናል እእእ እንዴት ከመሬት ተነስተህ እንለያይ ትለኛለህ እናቴ የሰርጋችንን ቀን በጉጉት እየጠበቀች እኔ የምንጋባበት ቀኑ እርቆብኝ ሳለ እንደቀላል እንለያይ ትለኛለህ እእእእ ።( ሰውነቴ እየተንቀጠቀጠ ነበር ልቤ ተከፍታ ለመውጣት ምንም አልቀራትም አንድ ቀን እንኳንኮ በመሀላችን አስታራቂ ገብቶ አያቅም ከፍ ያለ ፀብ ተጣልተን አናቅም አንድም ቀን ስለመለያየት አስበን አናቅም የመጀመሪያው ነኝ የመጀመሪያዬ ነው)
የተፈጠረውን ነገር እንኳን አላብራራልኝም ፊቴን ቀና ብሎ አላየውም መናገር ሚፈልገውን ተናግሮ ሲጨርስ ሄደ ጥሎኝ እራሴን ችዬ መቆም እንኳን ስለከበደኝ እዛው ደገፍ ብዬ ቁጭ አለኩ
መጮህ አማረኝ ማልቀስ አማረኝ አነዱ ልቤም አውቆ ነው አሁን ይመጣል ይለኛል አንዱ ልቤ ደሞ መቼም የውሸት በአባቱ አይምልም ይለኛል ግራ ገባኝ እንደምንም ተሟሙቼ ቤቴ ደረስኩ እናቴ ወደስራዋ ሄዳለች ማንም የለም እህቴም ብትሆን ውሎዋ ትምህርት ቤት ነው ቀጥታ ክፍሌ ገበሁ በቁም አልጋው ላይ ወደኩኝ አፌን በትራሴ አፍኜ ጮኩ ትራሴን ነከስኩት ምንም መፍትሄ የለም ስልኬን አነሳሁ ደወልኩኝ በሁለቱም ስልኩ block አድርጎኛል ...
🔻ክፍል ሁለት ከ2️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀